ቆይ ለምንድነው ሴቶች ኦርጅናል የማቶኑት ዛሬ ሲያቀብጠኝ ሚስቴን ተናግሬያት ሜካፗን ጠራርጋ ና እንውጣ እና እንደወንዶቹ እናውራ አለችኝ ለካ ሚስቴን አላቃትም
May 23, 2021ጨርሰው ይሄን አጓጊ ታሪክ😳ወንድምህን ደበደብከው ማነው ማለቴ ሚስትህን😟 አየህ ሜካፕ ካልተቀቡ ፆታ ይቀይራሉ ማለት ነው😂😂😭
May 23, 2021ቆይ ለምንድነው ሴቶች ኦርጅናል የማቶኑት ዛሬ ሲያቀብጠኝ ሚስቴን ተናግሬያት ሜካፗን ጠራርጋ ና እንውጣ እና እንደወንዶቹ እናውራ አለችኝ ለካ ሚስቴን አላቃትም
May 23, 2021ጨርሰው ይሄን አጓጊ ታሪክ😳ወንድምህን ደበደብከው ማነው ማለቴ ሚስትህን😟 አየህ ሜካፕ ካልተቀቡ ፆታ ይቀይራሉ ማለት ነው😂😂😭
May 23, 2021Wiy wendochye ere atalekaksubn.. enante original yehonachihu yimesl😒
May 23, 2021Mn gizem kemagbat befit bemud weha merechachet aleben 😌
May 23, 2021😂😂 ምስትህ yihen channel join kaderege beka maata gudik new😭😂
May 23, 2021ኧረ ሚስት ያለህም አይመስለኝም እውነቱን ለመናገር 😊
May 23, 2021Yemetfelegewen..aynt..juice lay...wetet chemero..mefechet,b ice creamem yeseral..yemetfelegewen..y ice cream..flavour..juice lay..chemero mefechet..mefechiya..kelelem..b mankiya...bedenb mawahad.. Me
May 24, 2021Me mrcha siders new ende ebd ebd mtchawetut
May 26, 2021ይሄን ቀልድ ቤት ተናግረህ አልስቅ ብለውህ ነው እንዴ እኛን ምታዝገው
May 23, 2021🤣🤣🤣
May 23, 2021ሁለት ሚስት ሁናቹ ነዋ
May 23, 2021ያንተ ሚስት ነቻ!....እኛ ወንድሜ አለም እያየን ነው😂(...ወይኔ ሚስቴ ገደለቺኝ🙊)
May 23, 2021Kezase🤔😂.....ende wend hona setawarah ferteh hijina makeup'shn tekbi alkate😂😂😂
May 23, 2021ሳታገባት በፊት ሜካፕሽን አስለቅቀሽ ልይሽ ማለት ነበረብህ😂 ከተጋባችሁ በሗላ አውሬም ብትሆን መቻል ነው😌😌😌
May 23, 2021😳😳9ኛው ሺ😳ማለትስ ይሄ ነው
May 23, 2021😂🤣🤣🤣
May 23, 2021Deg aderegechh bezi setasetneth Ene bhon yihen tiyake metsafiyam atagengm anteltiye neber mdefah
May 23, 2021Hahaha siask.... jil 😒
May 23, 2021Man saqilgn alesh😒
May 23, 2021ቤት የተኛ ልጅ ነበረ እንዴ ለምን ቤት ውስጥ ሳታወሩ
May 23, 2021Yante mist orignal aydelechm yhonal, merkato felg original atatm
May 23, 2021Ena lemn ende wend eza atfetaw, Lemn Le manshqbet ezi metah 😁
May 23, 2021😂😂😂😂😂😂😂 ena kezas??
May 23, 2021Thank u for tagging this #entertainment 😂
May 23, 2021Gudek😱😱
May 23, 2021I opent ask any thing memes pls join @ask_any_t_meme
May 23, 2021were albh bakh btlhs ezaw achersm
May 23, 20211) ሚስት የለህም 2) ቢኖርህም የሌለ ውሸት አትዋሽ። ሚስትህ ገላዋን አትጣጠብም እንዴ ሁሌ በሜካፕ የምታያት? 3) ሚስት ያለው ሰው እንኳን ብትሆን የቤትህን ገመና እዛው እንጂ እዚ መዘርጠት ለሴት ልጅ፥ ያውም ለሚስትህ ያለህን ንቀት ያሳያል። ችግር ካላት እዛው በመኝታቹ ተነታርካቹ ጨርሱ። እናም መዋሸቱም እንዳለ ሆኖ ግን እውነት ቢሆንም ምን ማለት እንደሆነ እንድትረዳ ነው።
May 23, 2021Violation Yo💀💀
May 23, 2021Enkuan room wuset alhonek imagine koletam bitome👀
May 23, 2021