Guys በጣም ቀጫጫ ነኝ ምንም የምግብ ፍላጎት የለኝም አስቤ ካልበላሁ በስተቀር ቀኑን ሙሉ ባልበላ ራሱ ምንም የረሀብ ስሜት አይሰማኝም ሀኪም ቤት ስሄድ ምንም የለብሽም ብለው appetizer ሰጡኝ ግን ምንም ለውጥ እያየሁ አይደለም እስኪ ተመሳሳይ ችግር ያለባችሁ ካላችሁ መፍትሄው ምንድነው Share ur experience 🙏🙏
May 23, 2021Sport meseri ka hone arif naw ye megeb felagotesh yeckefetal ateterateri 102%
May 23, 2021