anyone ebakachu ye ሺሻ gudat minegregn ynoral lesew lemasredat kebdohn new
May 22, 2021✅ጊዜ ያቃጥላል ✅ሱሰኛ ያደርጋል ✅የጉሮሮ ካንሰር ያጋልጣል ✅ፊት ያጠራል ይባላል ግን ስቲም ከሱ የተሻለ የማጥራት ብቃት አለው ✅ምግብ ይዘጋል ✅ለሴቶች የወር አበባን ያዛባል(በሁሉም ባይሆንም) ✅ ከሱጋር ተያያዥ ሱሶች ሰለባ ያደርጋል(በቡድን ስለሚጨስ)
May 22, 2021