ሰላም!.....ምንጠቀማቸው የግዕዝ ፊደላት ዝም ተብለው እንዳልተዋቀሩ ይገባኛል። ለምሳሌ ሀ፣ሐ፣ኸ፣ኀ ሠ፣ሰ ጸ፣ፀ.... .....ብቻ የነዚህ ፊደላት ተመሳሳይ ድምፀት እያላቸው መጠቀማችን የራሳቸው የሆነ ጥቅም እንዳላቸው ያሳያል።..... ባጭሩ እንዲህ የመሆናቸውን ምክንያት ከነጥቅማቸው የምታቁ ብታስረዱኝ፤ መረዳት ፈልጋለሁ።
May 21, 2021@kuraz_group የካም መታሰቢያ ብለህ ፈልግ ከዛ መፅሐፉ ለምን እንደሆነ ያስረዳሃል
May 22, 2021