በማርያም አትለፉት 🙏 አንድ እናት ሁሌ መሬት መሬት ደርጉ ጠየቅናቸው መልሳቸውም አባቴ ጊዮርጊስን አረከሱት በስእሉም ተጫወቱበት ብለው እስከዛሬ የሰበሰቡትን የጊዮርጊስ ቢራ ቆርኪ አሳዩን። 😞😞😞😞😞😞😞😞😞 ልብ አድርጉልኝ ክርስቲያኖች እኚህ እናት ምን ያህል የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማዕትነትና ቅድስና እንዲሁም ምልጃና በረከቱ ውስጣቸው ዘልቆ እንደገባ ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በብዙ ተጋድሎ ያገኘውን ቅድስናና ክብር ለረከሰ ነገር ማዋላችን ምን ያህል እንደሚያስጠይቀን አታውቁምን? ለሰማዕቱ ቤተክርስቲያን ይሰሩለታል፣ ታቦት ይቀርጹለታል እንጂ ቅዱስ ስዕሉን በየቢራው ጠርሙስ ላይ እየለጠፉ እንዴት ለረከሰ ቦታና ለረከሰ ምግባር ያውሉታል? እጅጉን የሚገርመኝ ደግሞ ተጠቃሚዎቹ እኛው አዋቂዎቹ ማህበረ ክርስቲያን መሆናችን ነው። ወዳጆቼ እንደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእምነታችን ታግለን ገድል ባናጽፍ እንኳን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ይህን እኩይ ተግባር አለመጠጣት እና መቃወም መቻል አለብን። " ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ በአንድ ልብና በአንድ አሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:10) እና እናንተስ ምን ታሥባላችሁ እኔ የተቻለኝን ለማድረግ አይሰለቸኝም እናንተሥ ?
May 21, 2021What if we don't drink alcohol at all , we gonna die ? no 🙅🏽♂ .....if you say this to your friends they will say you're protestant.🤦🏽♂ “Envyings, murders, drunkenness,and such like: of the which I tell you before, as I have also told you in time past, that they which do such things shall not inherit the kingdom of God.” — Galatians 5፥21 (KJV)
May 21, 2021