ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ባገኘነው መረጃ መሰረት ለምርጫ ዩንቨርሲቲዎች እንደማይዘጉና ተማሪዎች በምርጫ ወቅት የአንድ ሳምንት እረፍት እንደሚሰጣቸው ወደ ቤተሰብ በመሄድ በምርጫው መሳተፍ የሚፈልጉም መሄድ እንደሚችሉ በMoshe መወሰኑን ሰምተናል። አንደኛ ዓመት ተማሪዎችም ከምርጫ በፊት ጥሪ እንደሚደረግላቸው መረጃ ደርሶናል። - got this from Atc channel ....ewnt nw ende ...eregetegna lehon alchalkum
May 20, 2021አዎ እስከ ግንቦት 30 ጠርተን እንጨርሳለን ብሏል
May 21, 2021