Any body who encounter those who steal phone with Corolla? It is like they pretend to give u a Lift and then spray sanitizer in ur hand while inside. When u get off the car ur phone is taken. Or u can share other stealing methods from ur experience to let others be alert
May 20, 20211. በ ድግምት አሰርተዉ ያፈዛሉ ይሄኛዉ ሌባዉ ከነካህ የሚልህን ሁሉ እሺ ብለህ ታደርጋለህ ብቸኛ መከላከያዉ ፀሎት ነዉ - የመንፈስ አሰራር ስለሆነ 2. በ ተክል የሚሰራ ይሄኛዉ ደግሞ የሚጠቀሙት ተክል አለ ስሙን አልነግርህም እፅዋቱ በ አልኮል ወይም ሳኒታይዘር ለ 3 ወይም 7 ቀን ይዘፈዘፋል, ከዚያም በ መርጫ እቃ ያጠሉታል አልኮሉን ብቻ ከዛ እሱን ሲረጩህ ትፈዛለህ - ራሳቸዉንም ድንገት ቢነካቸዉ መፍዘዛቸዉ አይቀርም መከላከያዉ - የራስህን አልኮል መጠቀም ሌላ ማታዉቀዉ ሰዉ ልስጥህ ቢልህ አለመስማማት ነዉ -- ያዉ መቸስ ሀበሻ ከሚሰርቁት ኮሮና ቢይዘዉ ይቀለዋል😁 3. በ ለዉዝ ቂቤ ወይም በሊላ ፈሳሽ ምግብ እላይህላይ ይደፉብህ/ይተፉብህና ላፅዳልህ እያሉ እየጠራረጉ በዛዉ ኪስህንም ያፀዱልሀል😁 **መከላከያዉ - እንደዚ አይነት አጋጣሚ ሲፈጠር እራሰ አፀዳዋለሁ አትንኩኝ ብለህ ጓ ማለት ነዉ እነዚህን ብቻ ነዉ የማዉቀዉ እኔ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
May 21, 2021