እስቲ ሰዎች አንድ ነገር ልጠይቃቹ አንድ ጓደኛ አለኝ እና 21 አመቱ ነው ግን እስካሁን ምንም የ ጉርምስና ምልክት የለውም ምንም አይነት ለውጥ አይቶ አያቅም እንደዚ የገጠመው ሰው ታቃላቹ ልጁ ምን ማድረግ አለበት ትላላቹ
May 20, 2021የጉርምስና ምልክት ማለት አምሽቶ አይገባም ምናምን ብላችሁ ባልሆነ😂😂
May 20, 2021እስቲ ሰዎች አንድ ነገር ልጠይቃቹ አንድ ጓደኛ አለኝ እና 21 አመቱ ነው ግን እስካሁን ምንም የ ጉርምስና ምልክት የለውም ምንም አይነት ለውጥ አይቶ አያቅም እንደዚ የገጠመው ሰው ታቃላቹ ልጁ ምን ማድረግ አለበት ትላላቹ
May 20, 2021የጉርምስና ምልክት ማለት አምሽቶ አይገባም ምናምን ብላችሁ ባልሆነ😂😂
May 20, 2021Masterbation asmokerut
May 21, 2021የሆርሞን ችግር ይሆናል ከቻላችሁ ፊዚሺያን ጋር ጎራ በሉ እስኪ ይከሰታል እንዲህ አይነት ችግር (ለምሳሌ፦ ሴቶች ጢም እና የደረት ጠጉር በ20 አመታቸው ይወጣባቸዋል) የናንተ ተመስገን ነው ቀረ እንጂ አልተቀየረም
May 20, 2021Wede hakim bet mehed alebet
May 20, 2021My cousin was like this until 18 or 19. He developed it after sport and now he is in complete puberty
May 21, 2021ይሄ ምርጥ ሃሳብ ነው አመሰግናለው
May 21, 2021Watch the movie called - THE LATE BLOOMER, it might give some clue and go to talk to a physician
May 20, 2021He better see A Doc
May 20, 2021Fetari yefeterewun ayitelam bayinegn. kene cirashu liyatefawu yecl nbr gn alaregewum
May 28, 2021Yaw megormes alebet bay negn
May 21, 2021Liyagatem yemichel nger new gn doctor liyayew yegebal
May 21, 2021Erasu lay yisera beka yemiyasdesetewen yadereg
May 20, 2021He is not well fed
May 21, 2021Chger alawetamn😑
May 20, 2021Alawikim ligu zingero nw malet nw beka
May 20, 2021