Unity school 2014 lay addis temari ymezegbalu ketay12 kfl neg
May 20, 2021Eski mejmeriya temar ena cheres
May 20, 2021Unity school 2014 lay addis temari ymezegbalu ketay12 kfl neg
May 20, 2021Eski mejmeriya temar ena cheres
May 20, 2021Eske 2014 lemonorsh ergtegna nesh
May 20, 2021ergetegha aydelehum neger gn enoralehu enji emotalehu teblo aytakedm
May 20, 2021I think so but you should go to unity ask to be sure. Ye last year 12 th graders got registered this month because their national exam was in Tahsas.
May 20, 2021Hhhh mayaschenk... pass the exam.. slesu techenek.
May 20, 2021♻️ የ2013 የኢንተራስ ማትሪክ መቼ ይሰጣል ❓ ✅ ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት ለማጣራት ሞክረን ነበር ግን ትምህርት ሚኒስተር መረጃ መስጠት አይፈልግም ። በቅርቡ መግለጫ ጠብቁ ይላል ። ግን ያለውን እውነታ እንመልከት ፦ 📱ታብሌቱ 85% በላይ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቷል ፤📡 ዲሽ ገጠማ ከ90% በላይ ተጠናቋል (አምና ነው አብዛኛው የተገጠመው) ፤ ፈታኞች ስልጠና አምና ወስደዋል 26ሺ በላይ አስተማሪዎች (ከአንዳንድ ቦታዎች ውጪ) ከግንቦት 5 ጀምሮ በትምህርት ቤቶች ፎርም እየተሞላ ነው ።አሁን ግዜው ሩቅ አይደለም ግን ጥያቄው የሚሆነው ❓ ✅ ፈተናዎው ከምርጫው በፌት ወይስ በኃላ ነው ❓ በኔ ግምት ከምርጫ በኃላ ባይ ነኝ (ወደ መስከረም አከባቢ ግን ግምት ነው ) ♻️ ተማሪዎች 11ኛ እና 12ተኛ ክፍልን ሙሉ ይፈተናሉ ወይ ❓ 🔰12ተኛ ክፍልን በፈረቃ ተምረው ሙሉ ይካተታል ዘበት ነው እስካሁን ከ2 በላይ Unit ፈቀቅ ያላሉ አሉ ። የ1ኛም ክፍል ትምህርት ተካክሷል ብሎ የሚያስብ መንግስት ነው ያለው ገን ፈተናው ከነበሮ ፈተናዎች የተለየ እና የተመረጡ ተማሪዎች ለሚያስገባ ነው የሚሆነው ። እና እናብብ ወይ ❓ ✅ ዘንድሮ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው ፤ አጠቃላይ ከ850ሺ በላይ ተፈታኝ ይፈተናል ግቢ የሚገባውን ግን ቢጨምር እንኳን ከ200ሺ አይዘልም ፤ ውድድሩ እጅግ በጣም ከባድ ነው ፤ ከ6 ተፈታኝ አንድ ብቻ ነው የሚያልፈው መንግስት ያዘገየው አንድም የሚወድቀውን ከ650ሺ በላይ ተማሪ የት ላርገው ቸግሮት ነው ፤ በቅርቡ መግለጫ ይሰጣል ተብያለሁ ። ተግታችሁ እያነበባችሁ ጠብቁ ። #zcampus ለአስተያየት ፣አልያም ለጥያቄ👇👇👇 @Entrance_Exambot @yerasulwadjnegn 🔥ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት👇👇 @Ethio_Entrance_preparation_Exam @Ethio_Entrance_preparation_Exam 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Ena bro esu kalefk buhala yidersal ahun bedenb bertetek atena
May 20, 2021