ሙዚቃ መማር ፈልጋለው ጅማ ይሰጣል አሉ የቅርብ ሰዎቼ ደሞ መጀመርያ ሌላ ትምህርት ተማሪ እና ይደርሳል ሙዚቃው አሉኝ ግራ ተጋብቻለው ምን ልወስን አማክሩኝ እስኪ
May 19, 2021ሙዚቃ ካንቺ ጋር መለያየት ሞት ነው😊
May 20, 2021ሙዚቃ መማር ፈልጋለው ጅማ ይሰጣል አሉ የቅርብ ሰዎቼ ደሞ መጀመርያ ሌላ ትምህርት ተማሪ እና ይደርሳል ሙዚቃው አሉኝ ግራ ተጋብቻለው ምን ልወስን አማክሩኝ እስኪ
May 19, 2021ሙዚቃ ካንቺ ጋር መለያየት ሞት ነው😊
May 20, 2021ሙዚቃን ማይነር አድርገህ ተማር በቋሚነት ሌላ ትምርት እየተማርክ ደግሞ አርት ሙድ ነው ጊዜ ስታገኝ ብቻ ፈታ.... ልትልበት ትችላለህ ትምርቱ ከጅማ ይልቅ አ አ ዩኒቨርሲቲ /ያሬድ በጣም አሪፍ ነው......…....
May 20, 2021In my opinion, yes, they are right. You can study another thing while you still practice your music, and you may also release a single or an album without having to learn music. 😊
May 20, 2021Endene endene mejemra lala timhert temar musicawn teseyo kalh midrs ngr mw seatn bezh atakatl mejemrya basement mehonhn ngr temar
May 20, 2021Lela memaru yeteshale new ahun
May 20, 2021ሙዚቃ ራሱ አንድ ትምህርት አይደል እንዴ ጥሩ ነገር ላይ ሜጀር ካደረግሽ ጥሩ ደረጃ ትደርሻለሽ ግን ደግሞ ሁለት ነገር መማርም ትችያለሽ አንዱን በኤክስቴንሽን አድርገሽ እሱን አማራጭ ስጫቸው ለፋሞችሽ
May 20, 2021If u are 18+ lmn yelela sewu wusane tsemaleh music meklith hono ante lela tmrt lay bted gize mabaken nw Gizehn tetekem bro
May 20, 2021