#education
አስቸኳይ😔 የ 10 ኛ ክፍል ማትሪክ ካርድ ልቀበል ሄጄ ጠፋቷል ከአዲስ ነው የምታወጣው አሉኝ እና ደብዳቤ ፅፈውልኛል ዮንቨርስቲ መግቢያ ጊዜ ደሞ ደርሷል እሰቲ ፕሮሰሱን ንገሩኝ የምታቁትን---
May 19, 20217 engagements
አስቸኳይ😔 የ 10 ኛ ክፍል ማትሪክ ካርድ ልቀበል ሄጄ ጠፋቷል ከአዲስ ነው የምታወጣው አሉኝ እና ደብዳቤ ፅፈውልኛል ዮንቨርስቲ መግቢያ ጊዜ ደሞ ደርሷል እሰቲ ፕሮሰሱን ንገሩኝ የምታቁትን---
May 19, 2021አራት ኪሎ የፈተናዎች ኤጀንሲ ሂድ። በጠዋት ሄድ ወረፋ ስለሚኖር ከዛ የጠፋ ላወጣ ነው በላቸው 100 ወይ 200 ብር ምናምን ነው ክፍያው። መታወቂያ እንዳትረሳ ስትሔድ
May 19, 2021B 2 ken yalkal atchenek bzum gn proccesun alakewm gn b 2 ken ende meyalk ergetegna negn b tewat tmhrt minster hed mn mn ende meyasfeleg kawek behwala
May 19, 2021