Is this field of psychiatry given at Gondar university?
May 19, 2021Psychiatry nursing yeah
May 20, 2021Is this field of psychiatry given at Gondar university?
May 19, 2021Psychiatry nursing yeah
May 20, 2021Wbt psychiatry itself
May 20, 2021📁File size: 383.4 kB 📚 ቅድም የተለቀቀው pdf አንዲት ስህተት አለችበት ....መጨረሻ ላይ ምን ያክል ዮኒቨርስቲዎች አንድን ፊልድ ይሰጣሉ የሚለውን ተሳስተናል ...! ይሃው የተስተካከለው pdf ...... ለተፈጠረው ስህተት በጣም ይቅርታ....! ብዙ ቻናሎች ፋይሉን ሲቀባበሉ አይተናል... እንዳይሳሳቱ በተተቻላችሁ አቅም ሼር አርጉላቸው ።..! ። እንዴት ነው የማየው ❓ 📚 የምትፈልጉትን ፊልድ ከ 300+ ውስጥ ትይዛላችሁ ለምሳሌ የsoftware engenring ቁጥር 72 ላይ ላይ ይገኛል ...! ከዛ ከፊትለፊቱ ያሉቱ 5 ዮኒቨርስቲዎች ውስጥ የትኛው ጋ እንደሚሰጥ ታያላችሁ x ምልክት ካለ ይሰጣል ማለት ነው ። በፎቶ ላይ እንደምታዮት... ዮኒቨርስቲ software ይሰጣል ማለት ነው ። በመቀጠል ወደታች በመሄድ በድጋሜ ቁጥር 72 ጋር ሄደን የየሌሎች 5 ዮኒቨርስቲዎች ይሰጣሉ ወይ የሚለው ዝቅ እያልን እናያለን ...! 📚 የትኛው ዮኒቨርስቲ ምን ያክል ፊልድ ይሰጣል የሚለው እና የትኛው ፊልድ በየትኛው ግቢ ይሰጣል የሚለው በpdfሁ ግርጌ ያሳያል ። ምን ያክል ዮኒቨርስቲዎች ፊልድ እንደሚሰጡ በቁጥር መጨረሻ ላይ ተቀምጧል ...! ⚠️ ይሄ ሂደት እኛ ላዘጋጀነው pdf ነው ...እኛ በ5 እየከፈለን ስለሰራነው ነው ....ወደታች እያረጋችሁ ማየት ትችላላችሁ ። ====================== 💡ለመወያየት በዚ group 👉 @zcampuscrew 💡 ሀሳብ እና አስታየቶን በዚ 👉 @zcampusBOT ያድርሱን ። ✅ውብ የካንፓስ ቆይታ ከ ዘ CAMPUS ጋር ..! @THE_CAMPUS (@bzoog)
May 19, 2021Ow.u want to be psychiatrist i'm psychiatry professional contact me
Feb 11, 2024Yes
Feb 15, 2022