Hi guys IELTS keft bota kale please negerugn le next week mulu selehone nw Guys please it's very urgent
May 18, 2021Brother, እኔም IELTS ወስጃለሁ እና one thing I have understood is በቸኮልክ ቁጥር ዝቅተኛ ማርክ እንደምታገኝ። Just give it @ least 3 months to study well!! English ነው ብለህ አትዘናጋ, ፈተና ክላስ ውስጥ ስትገባ ሌላ አለም ነው የሚጠብቅህ! ስለዚህ አትቸኩል ተረጋጋና በደንብ አጥና፤ ራስህን ከIELTS የፈተና አወጣጥና አሰጣጥ ጋር በደንብ አስማማና በdetail ተረዳው። Then, schedule አድርግ። እንዴት ስኬጁል እንደሚደረግ ደግሞ easy guidline አለ ቀላል ነው። ክፍያው ካልጨመረ እኔ እስከማውቀው ድረስ 10,400 ነበር። Good Luck
May 18, 2021