every words are deep #ሦስት #lll #ሮፍናን #rophnan #እሯ! እኔስ ልቤ እውነት አየ ማን እንደሆንኩኝ ለየ ነህ የተባልኩት እንዲገባኝ ኋላዮን ዞር ብዬ ብቃኝ ስሜ ተፅፎ አየሁት በክብር ቃል ሰው ነህ ይላል የኔ ትውለድ ሰው እንዳይሆንበት አጎንብሶ ሄደ ከአንገት ጅርባው ዘር ጭነውበት አይቼ እንዳላየሁ ሆድ ከሀገር ይሰፍል ብዬ እያለፍኩት ማነህ?ብለው እነ ሆድ ከሃገር ይበልጣል ልቤን አስጨነቁት
May 18, 2021