እስቲ ምከሩኝ ፍቅረኛዬን በጣም እወዳታለው የመጀመርያዬም ነች እና በጣም ነው የምወዳት ግን አንድ ችግር አለ በጣም ትበላለች የምትጠላው የምግብ አይነት የለም እና ምግብ ቤት ሄደን ምግብ ታዝና በልታ ስትጨርስ በቃ ና ክፈልና ብላኝ ትሄዳለች በዛ ላይ ጓደኛዋን ይዛት ስትመጣ አበላላቸው ፊልም እየሰሩ ነው የሚመስለው ደሞ አንድም ቀን እወድሃለው ብላኝ አታቅም እንድስማትም አትፈቅድልኝም / የጓደኛዬ ጥያቄ ነው እርዱት /
May 18, 2021😂😂😂😂😂😂 ወንድሜን በዘበዙሀ ምሳ ቋጥረሽ ወይም ቤት በልተሽ ነይ በላት ማን ይሞታል
May 18, 2021