Name_4uthers24.5
#business
ሰላም ለመቃብር ሀውልቱ ላይ ለማፃፍ ማለት አምነበረዱ ከኔ ሆኖ ማፃፊያ ምን ያህል ነው plzz
May 18, 20213 engagements
ሰላም ለመቃብር ሀውልቱ ላይ ለማፃፍ ማለት አምነበረዱ ከኔ ሆኖ ማፃፊያ ምን ያህል ነው plzz
May 18, 2021asham ላይ የቀረበ ይሆነ ፕሮግራም ነበር ምናልባት ካላየሀው youtube ላይ ፈልግና አውርደው በዚ ዙርያ ብዙ ሃሳቦችን ይሰጥሃል ዋጋው እንደተሰራበት አይነት ቢለያይም 5ሺ አካባቢ እንደሆነ የሰማው መሰለኝ
May 19, 2021እንደ ቀብር ቦታው ይለያያል (ብዙ ቦታ አይቻልም ከነሱ ውጪ ማቴሪያል ማምጣት) አይነቱ እና ማሐበሩ እንደሚያስቀምጠው ታሪፍ ነው የሚወሰነው ግ ን ከ7ሺህ ብር ጀምሮ አለ
May 18, 2021ማለት ሀውልቱ ላይ ሳይሆን የመቃብር ቤቱ የውጪ ግድግዳ ላይ ፎቶ እና ጽሁፍ ብቻ ነው
May 18, 2021