Anpnymous233
#technology
ስለpower bank አይነት ፣ ዋጋ ፣ የት እንደሚገኝ (አዲስ አበባ ውስጥ) አያያዝ የሚያውቅ እና ደግሞ ይሄ lithium battery ጥሩ አይደለም ሲባል የሰማሁ መሰለኝ እንዴት ነው?
May 18, 20212 engagements
ስለpower bank አይነት ፣ ዋጋ ፣ የት እንደሚገኝ (አዲስ አበባ ውስጥ) አያያዝ የሚያውቅ እና ደግሞ ይሄ lithium battery ጥሩ አይደለም ሲባል የሰማሁ መሰለኝ እንዴት ነው?
May 18, 2021ሩጋስ ጥሩ ነው (በዋጋም/በእድሜም) በየ ሞባይል አክሰሰሪ ቤቱ ታገኛለህ ሊቲየም ነው እኮ ሁሉም ባባ ኒኬል ካዲየም ውድ ናቸው በጣም
May 18, 2021Thanks Dagi. ዋጋው ስንት ይሆናል ..
May 19, 2021