በእናታችሁ የሆነ ነገር በሉኝ የሴጋ or masterbation ሱስ ይዞኛል እና ከዚህ ለመዉጣት እጥራለሁ ግን መልሸ እዛዉ እና ምን ትመክሩኛላችሁ ወይም ከዚህ ሱስ ለመዉጣት የሚያጠነጥኑ ፅሁፎች ካሏችሁ pls ላደረጋችሁልኝ ነገር ሁሉ አምላክ ይስጥልኝ
May 18, 2021ፁም,ፀልይ,ንሰሃ ግባ ችና ደግሞ ራስህን በ ስራ ወጥረው ከዛ ማታ ስለሚደክምህ ትዝም አይልህ በ ሰላምህ ለሽሽሽሽሽሽሽ😴😴
May 18, 2021