አንድ መምህር አንዲት ተማሪን እድሜሽ ስንት ነው ብሎ ይጠይቃታል እሷም እንዲህ ብላ መለሰች..... " የኔን እድሜ አላውቅም ነገር ግን የእናቴ እድሜ ከኔ እድሜ በእጥፍ ይበልጣል" አለች... መምህሩም እና የናትሽ እድሜ ስንት ነው ስላት እሷም መልሳ... " የእናቴንም እድሜ አላውቅም ግን የአባቴ እድሜ ከእናቴ በአምስት(5) ይበልጣል አለችው:: እሺ የአባትሽን እድሜ ንገሪኝ ሲላት እሷ ደግሞ እንደዚህ ብላ መለሰች.... "የአባቴንም እድሜ አላውክም ግን የሶስታችን እድሜ ሲደመር መቶ(100) ነው አለችው:: እናንተ ደግሞ እስቲ የሶስቱንም ትክክለኛ እድሜ ከላይ ባለው መሰረት ንገሩኝ::
May 17, 2021yelihutua edme 19 enatua 19*2=38 abatua 38+5= 43 🙂👍👍
May 18, 2021