Robusta78
#technology
ሰላም 👋🏻 TCL 65 ኢንች ቲቪ ስክሪን ተሰብሮብኛል እና የት ቦታ ማስጠገን/ማስቀየር እንደምችል ወይም በዚህ ዙሪያ ሊረዳኝ የሚችል ሰው ካለ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። ስለቀና ትብብራችሁ አመሰግናለሁ።
May 17, 20217 engagements
ሰላም 👋🏻 TCL 65 ኢንች ቲቪ ስክሪን ተሰብሮብኛል እና የት ቦታ ማስጠገን/ማስቀየር እንደምችል ወይም በዚህ ዙሪያ ሊረዳኝ የሚችል ሰው ካለ ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። ስለቀና ትብብራችሁ አመሰግናለሁ።
May 17, 2021Ye TV screen eko ye tv 80% nw mishefnew so btm wd nw mihonw ADDIS bitgeza nw mishalh
May 17, 2021Glorious meselegn official importer ethiopia wst......... Teklehaymanot yale bldg. Lay hedek info biteyik.
May 17, 2021እሺ እንደዛ አደርጋለሁ። አመሰግናለሁ።
May 17, 2021Mndnew ye tv'w brand?
May 17, 2021TCL
May 17, 2021