Guys tele birr lemelfet asebe nbr gn endet endemikefetem tekemum makew tarik yelem esti help!
May 17, 2021Download telebirr application from play store and register for free... then you will get #15 birr...✔️
May 17, 2021Guys tele birr lemelfet asebe nbr gn endet endemikefetem tekemum makew tarik yelem esti help!
May 17, 2021Download telebirr application from play store and register for free... then you will get #15 birr...✔️
May 17, 2021ሰላም እንደምን አላችሁ ዛሬ ወሳኝ መረጃ ልንገራችሁ በስልካችሁ በቀላሉ 15 ብር ካርድ ነጻ ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ካላወቃችሁ እነሆ ልንገራችሁ መጀመሪያ ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ መተግበሪያ ለስራ አቅርቧል ይህ መተግበሪያ እንደተዋወቅላቸው በዚ ሰአት ማንኛውም ሰው የነሱን አገልግሎት ለመጠቀም ሲመዘግብ ስለተመዘገበ ብቻ 15 ብር ካርድ ቦነስ ይሰጠዋል።የውሸት ከመሰላችሁ የመተግበሪያው ባለቤት ኢትዮ ቴሌኮም ነው።መተግበሪያ ልክ እንደውጪ ለምሳሌ Paypal ወዘተ እንደመሰሉት ነው። እንዴት አድርገን 15 ብር ማግኘት እንችላለን ካላችሁ ከታች ያለውን እስቴፕ ተከታተሉ:- 1. ከታች ያለውን አፕ ያውርዱ። 2. አፑን ይክፈቱ። 3. ከታች በኩል Create new account የሚለውን ይጫኑ።በመቀጠል ሁለት ምርጫ ያመጣል ከዛ Quick Create account የሚለውን ይጫኑ። 4. ስልክ ቁጥር ማስገቢያው ላይ የሚጠቀሙበትን ስልክ በማስገባት Get Code የሚለውን ይጫኑ። 5. ከዛ ያስገቡት ስልክ ቁጥር ላይ ቀጥር ይልካል ከዛ ከታች የሚገኘው ባዶ ቦታ ላይ የተላከሎትን ቁጥር በማስገባት Next ይበሉ። 6.በመቀጠል ያሚያመጣው ፎርም ላይ፡Gender የሚለው ጋር በመሄድ ጾታ ያስገቡ በመቀጠል Submit የሚለውን ይጫኑ። ከ7 ጀምሮ ከላይ ያለውን ሚሴጅ ይመልከቱ።👆👆👆👆👆👆👆 Follow this steps
May 17, 2021@telebirr *127# appm alewu genzeb mastelalefya mekebeya mawucha package airtime megxa bcha bzu ngr alew
May 17, 2021#ቴሌብር_አፕሊኬሽን ኢትዮቴሌኮም #ቴሌብር የተባለ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ከቀናት በፊት ማስተዋውቁ ይታወሳል። ይህ አገልግሎት የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ደንበኞች የስልክ ቁጥራቸውን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ መላክ ፣ ማጠራቀም እና ገንዘብ መቀበል የሚያስችልቀልጣፋ አገልግሎት ነው። #ቴሌብር በተለይ የባንክና የፋይናንስ ተቋሟት አገልግሎቶች ባልተዳረሳባቸው ገጠራማ አከባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ባንክ መሔድ ሳይጠበቅባቸው በሞባይል ስልካቸው አማካኝነት ገንዘብ መላክ ፣ ማጠራቀም እና ገንዘብ መቀበል የሚያስችል ቀልጣፋ አገልግሎት ነው። በተለይ በገጠራማ አከባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሲባል አገልግሎቱ በከተማ ለሚኖሩ አይሰጥም ማለት አይደለም ፡፡ አገልግሎቱ ለሁሉም ነው። አገልግሎቱን ለማግኘት በ SMS *127# ብሎ በመደወል መመዝገብ ይቻላል። ወይንም tele birr አፕሊኬሽንኑ ከፕሌይ ስቶር እና አፕ ስቶር ላይ አውርደው መጠቀም ይችላሉ ። አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ይከተሉ፦ https://apps.ethiotelecom.et/ ወይም ከኛ ቻናል ያውርዱ: https://t.me/ethioapps1/882 🌍🌍🌍🌎🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 (Mute የሚለው ላይ መሆኑን ያረጋግጡ።) 💬አስተያየትዎን @Ethiotechsbot 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @ethio_techs_group 🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®🇪🇹Ethio Techs🇪🇹® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
May 17, 2021