ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፤ እህቶች ወንድሞች ፦ Univ ጨርሸ አንድ አመት ሆነኝ፣ ብዙውን ጊዜ ቤት ቁጭ ብየ ነው የማሳልፈው ፣ አንዳንድ ቀን ፀዋት ገመድ እዘላለሁ (100/1ce, total~400) ። ንባብ አነባለሁ (በተለይ የሳይንስ ፣ አንዳንዴ ልብወለድ) ፣ ለጤናየ ያሰጋኛል?
May 17, 2021Sport mesrat Tru nw ebet betmkmtbet seate ke mtshaf manbeb Lela dmo Sera weth lmn atseram malet ke tmarkebt Sera wech sra Sera lantem yetkmhal skill tagnbetalh ..
May 17, 2021