#technology
ስልኬ ስልክ ሳናግር ለሚያናግረኝ ሰው የኔ ድምፅ ሲያስተግጋባ ስልክ ቤት ይዤ ሄጄ አሰርቼው ነበር ከዚያ በኃላ ስልኬ ሲም ሲገባበት network ዜሮ ይሆናል ዳታ ምናምን አልበራም እያለኝ ነው Esti mn lareg mtakut neger kale
May 17, 20214 engagements
ስልኬ ስልክ ሳናግር ለሚያናግረኝ ሰው የኔ ድምፅ ሲያስተግጋባ ስልክ ቤት ይዤ ሄጄ አሰርቼው ነበር ከዚያ በኃላ ስልኬ ሲም ሲገባበት network ዜሮ ይሆናል ዳታ ምናምን አልበራም እያለኝ ነው Esti mn lareg mtakut neger kale
May 17, 2021aw access point mulabet keza yseral
May 17, 2021Data alberam lalek AP tefto yehonal setting west gebana AP cteate arg
May 17, 2021አስታካክለህ ነው አበላሽተህ የሰጠሀኝ በለው
May 17, 2021መልሰህ ውሰደው እዛው ቤት ይስተካከላል ቀላል ነው ሌላ ጋር ከውሰድከው ደግሞ ማሳየትህን ንገራቸው
May 17, 2021