😔Helppppp❗️ ታናሽ ወንድሜ ለጓደኛዬ እቃ ላደርስ ነው ብሎ ባህርዳር ከሄደ 4 ቀን ሞላው ሲደወል ስልኩ አይሰራም በጣም ጨንቆኛል😔 ማዘር ጋር ደውዬ ሳወራት የአባትሽ የወርቅ ቀለበት አጣሁት አለችኝ ከሁሉም ወርቆች ተመርጦ እሱ ነው የጠፋው🤔ያባቴ ማስታወሻ ነው እና የወንድሜን ፌስቡክ ኮድ አቀዋለሁ ገብቼ ሳየው ሰርች ማድረጊያው ላይ የወርቅ ዋጋ የሚል አየው እና ማመን ከበደኝ ምን አልባት ወርቁን እሱ ወስዶት ይሆን🤔እኔዴት ብዬ ነው የምጠይቀው ድንገት እሱ ካሎነስ ያዝንብኛል ወርቁን ከሸጠበት ቦታ መልሼ መግዛት እፈልጋለሁ እንዴት ነው ላሳምነው የምችለው😫
May 16, 2021Liju Eko teftwal mejemrya esun lemagnet moker Ke werku esu yebltal
May 17, 2021