Guy's ምን እንደሚወስን ከብዶኛል 11ኛ ከፍል ተማሪ ነኝ። ከፊቴ ሦስት ነገሮች አሉ montize yehone youtube channel አለኝ በእግር ኳስም መቀጠል ፈልጋለሁ ኳስ ተጫዋች ነኝ።ከሶስት እስቲ መረጡልኝ ወይ ትምህርቱን ወይንም ደሙ ኳሱን ወይ youtube እነዚህ አብሮ ማስኬድ ይከብዳል እስቲ ምን ታስባላችሁ?
May 16, 2021University tegebaleh ezaw YouTube teketelaleh temert bet kuas gobez kehonk b department setechawet teru edel noroh l club letemeret techelaleh so menum eko aykebdem 3tunem kaskedaleh
Nov 22, 2021