Esti guys የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል። ለሚለው የጅብ ችኩል bolt ይቀድማል። እንደዚህ አይነት ምታቁት ካለ ንገሩኝ
May 16, 2021የቆጡን አወረድ ብላ የብብቷ ፀጉር ታዬ። ላም አለኝ በሰማይ አውሮፕላን ግጭት ። የነቶሎቶሎ ቤት ግርግዳው ብሎኬት ። Buzu linegrih chilalewu kezi belaym😂
May 16, 2021Esti guys የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል። ለሚለው የጅብ ችኩል bolt ይቀድማል። እንደዚህ አይነት ምታቁት ካለ ንገሩኝ
May 16, 2021የቆጡን አወረድ ብላ የብብቷ ፀጉር ታዬ። ላም አለኝ በሰማይ አውሮፕላን ግጭት ። የነቶሎቶሎ ቤት ግርግዳው ብሎኬት ። Buzu linegrih chilalewu kezi belaym😂
May 16, 2021Mikrew mikerew embi kale, Beset asmekrew
May 17, 2021ዘ ፋስት ፋስት ሃይና ይነክሳል ዘ ኦክስ አንቴና የቆጡን አወርድ ብላ 🙋 አቤት ብብቷ ሲገማ🤧 የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ብሎኬት🙄
May 17, 2021የቸኮለች ድንቅፋት ጣላት ላም አለኝ በሰማይ ግን አትታየኝም do u mean like this?
May 16, 2021Ya
May 17, 2021Feyel 🐐 kemedresua boyfriend meyazua🐐🐐 Serotu yetatekut selechekolu nw Neger bemesale kalhone algebam Leba enat lejuam endesua nat Yene tolo tolo bet betam yamral Yechekolech bale tedar honech
May 18, 2021ዶሮን ሲያታልሏት over ውጪ አሏት 😂
May 17, 2021የወልቃይትን አወርድ ብላ የመተማን ጣለች😂
May 17, 2021ሲሮጡ የታጠቁት አዛንፈው ነው
May 16, 2021ድር ቢያብር ጋቢ ሰራንበት
May 16, 2021የቆጡን አወርድ ብላ ይብብቷ ፀጉር ታየ!
May 16, 2021ባሌን ጎዳሁ ብላ የብብቷን ጣለች
May 16, 2021-የነቶሎ ቶሎ ቤት ውስጡ ሊሾ ነው። -ላም አለኝ በሰማይ አውሮፕላን ገጫት✈️
May 17, 2021ሌባ ላመሉ ቧንቧ ይከፍታል 😁
May 17, 2021