#technology
ስሙማ Tab ሰሞኑን ስጠቀም Batteryው ሞልቶ 50% ወይም 100% ይል እና ከዛ አይቀንስም ፡ እንደበፊቱ ነው ምጠቀመው ማለት percentu ባይቀንስም አሪፍ ያስጠቅመኛል በመሃል ግን battery ሲጨርስ ይዘጋል ግን percentu ምንም አይቀንስም 100 ወይንም 50 % እንዳለ ይውላል ። እና ምን ይመስላቹሃል ችግሩ? Restart ደጋግሜ ብሞክረውም ምንም ለውጥ የለውም. .
May 16, 202123 engagements