ከፍቅረኛዬ ጋር ሁሌም የት ልጋብዝሽ በሚል ጥያቄ እንደተጣላን ነው፤ የት ልውሰድሽ ስላት አንተ የፈለከው ቦታ ትለኛለች እኔ ደሞ የሷን ፍላጎት ለመጠበቅ ስል ነበር ቦታ እንድትመርጥ የምጠይቃት፤ ምን ይሻለኛል
May 16, 2021Don't Ask A Girl Where She Wants To Eat. Tell Her To Guess Where You're taking her to eat. Then Take Her To the 1st guess የወንዶች ጉዳይ
May 16, 2021