በፀጉሬ ምርር ብሏቸው አንዴ (በለሊት ነው መሰለኝ በተኛሁበት በመቀስ ይሁን በተሰበረ ጠርሙስ አህያ የጋጠው ሳር አስመስለውኝ ቀኑን ሙሉ ሳብድ እንደነበር ትዝ ይለኛል! (አይ ፋዘር)😂
May 16, 2021በፀጉሬ ምርር ብሏቸው አንዴ (በለሊት ነው መሰለኝ በተኛሁበት በመቀስ ይሁን በተሰበረ ጠርሙስ አህያ የጋጠው ሳር አስመስለውኝ ቀኑን ሙሉ ሳብድ እንደነበር ትዝ ይለኛል! (አይ ፋዘር)😂
May 16, 2021ይለመድሀል ወይይይይይይይይይይ ተብዬ የተቆነጠጥኩት😭😭😭😭
May 16, 2021አባቴ "ወተት ልግዛለት" ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም
May 16, 2021የምርህን ነው ብሮ
May 16, 2021I can't lie "they lived all of their life for me❤️🥰"
May 16, 2021hule new endi miyaregugn lela sew endaysema kes bye yenegerkuachewn neger sew fit bedemb yawerutal
May 16, 2021ማሚ ስኳር ሰርቄ ስቅም ተይዤ ሆዴን እስኪያመኝ ድረስ አስቅማኝ "ስሰርቅ ሁሌም ይሄን አስታውስ አለቺኝ" እና ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ መስረቅ አቆምኩ።
May 16, 2021አስተምረው ለዚህ ደረጃ አድርሰውኛል
May 16, 2021እናቴ በተኛሁበት የፀጉር ቅቤ ቀብታኝ ሳላውቀው ሰፈር ውስጥ እየዞርኩ ነበር 😂
May 16, 2021Aboled le megzat biye kebet birr eserk neberna 1 ken yizewign ebet wist aserugn keza nknk yelem le mgb bicha sihon yimetalu
May 16, 2021ወልደውኛልኮ
May 16, 2021Zemed fit yawaredugnen mechem leresaw alchlm
May 16, 2021mn argew😅
May 17, 2021እንጀራ አልጋግርም ብዬ አባቴ የገረፈኝን😢 ከዛ እያለቀስኩ ጋገርኩ
May 16, 2021ዛፍ ላይ የዘቀዘቁኝ ነገር
May 16, 2021Sidistenga wetash tebye yetesedebkut ena yetekelekelkut neger bizat
May 16, 2021Lene yekefelut sacrifice ❤️❤️😔
May 16, 2021Eyegerefegn tsegur bet wesdo askorto yemelesegn
May 17, 2021