Ere koy ene mlew esti yhe jalmero yetebalew sew manew? Mndnews? Photownm lakulgn alakewm. 😁 mndnews sraw bedenb abrarulgn
May 16, 2021የኦነግ ሸኔ መሬ የሚገርምህ እንደ ድመት 9 ነፍስ አለው እሱን ጨርሶ አስረኛ ጀምሯል😂😂
May 16, 2021Ere koy ene mlew esti yhe jalmero yetebalew sew manew? Mndnews? Photownm lakulgn alakewm. 😁 mndnews sraw bedenb abrarulgn
May 16, 2021የኦነግ ሸኔ መሬ የሚገርምህ እንደ ድመት 9 ነፍስ አለው እሱን ጨርሶ አስረኛ ጀምሯል😂😂
May 16, 2021የምዕራብ ወለጋው ግድያ ? ከሰሞኑን በምዕራብ ወለጋ ዞን የተፈፀመው ግድያ በ "ኦነግ ሸኔ" እንደሆነ የዞኑ የፀጥታ እና አስተዳደር ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዩ ምህረቱ ይገልፃሉ። ለዚህም በቂ የሆነ ማረጋገጫ አለኝ ይላሉ ፤ ጥቃት ከፈፀሙት ውስጥ 3ቱ በፀጥታ ኃይሎች ተገድለው የ "ኦነግ ሸኔ" ታጣሪዎች ናቸው ህብረተሰቡ እንዲያቸው ተደርጓል ብለዋል። ንፁሃንን እየገደለ ያለው "ኦነግ ሸኔ" ስለመሆኑ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለም ተጨባጭ ህብረተሰቡ የሚናገረው መሬት ላይ ያለ እውነታ ነው ሲሉ አስረግጠዋል። . . "...መንግስት ኦነግ ሸኔ ነው የገደላቸው ካለ ኦነግ ሸኔ የሚባል ድርጅት ፈልገህ አናግር -አቶ ኩምሳ ድሪባ (ጃል መሮ) አቶ ኩምሳ ድሪባ (መሮ) "ኦነግ ሸኔ" ስለሚባል ነገር አይመለከተኝም፤ በማያገባን ጉዳይ ሳንጠራ አቤት ምንልበት ምክንያት የለም፤ እኛ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ነን፤ በዚህ ስም የቀረበብን ክስ የለም ሲሉ ትላንት ምሽት ለአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ተናግረዋል። የኦነሰ በንፁሃን ግድያ እጁን አያስገባም የሚሉት አቶ ኩምሳ ድሪባ፤ በሰራዊቱ የተከሰተ ግድያ የለም ሲሉ ይናገራሉ። አንድ ብሄር መሰረት ያደረገ ቀርቶ አንዲት ነብስ በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እጅ ቢጠፋ ከባድ ተጠያቂነት ነው ያለው ብለዋል። አቶ ኩምሳ፥ "..ይሄ ነገር ተደጋገመ ብዙ ዩቱበሮች ፣ ከሁኔታው ርቀት ያሉ አክቲቪስቶች ንግድ አድርገውታል ፤ መወቃቀሱ መወነጃጀሉ ለነኚህ ለሚያልቁት አማራ ፣ ኦሮሞ፣ ትግሬ አንበል ኢትዮጵያዊም አንበል ፥ ለሚያልቁት ንፁሃን የእግዜር ፍጡራን መጫወቻ ቁማር መሆን የለበትም እና እንዲህ ያለው ግድያ ኢትዮጵያ ውስጥ በዝቷል ገለልተኛ አካል ያጣራ" ብለዋል። በሌላ በኩል በማህበራዊ ሚዲያ "መሮ" ተደገለ ተብሎ የሚወራው ሀሰት ነው ብለዋል። @tikvahethiopia
May 16, 2021Action actor - in real life
May 16, 2021ስም- ጃል መሮ ድሪባ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት(WBO/OLA) የምእራብ ዕዝ ጠቅላይ አዛዥ የትምህርት ደረጃ- በAAU የ5ተኛ ዓመት ሕግ ተማሪ የነበረ እና በ1996ቱ protest ከተባረሩት 700 ተማሪዎች አንዱ የነበረ። በAASTU በኮምፒውተር ዘርፍ ማንነቱ ሳይታወቅበት ተምሮ የተመረቀ
May 16, 2021JaalMarroo He was student at AAU Keza ኦኔግን tekelakele ahun layi ye ኦኔግ serawit Meri nwu
May 16, 2021ኦነግ ሸኔ ኖ i think
May 16, 2021Ke smu wchi tarilum or mannetu ende tenagariw sew yileyayal le andandoch ashebari e andandoch degmo netsa awchi Tiglun kashenefe he will be netsa awchi tagay student of aau who sacrifice everything for his people Tigun keteshenefe degmo he will be a terrorist who killed and displaced people in thousands
May 17, 2021Most the guys used the name 'oneg shene' and they know that Jal Maro is oneg shane general commander. Partially that is true,but he is not about oneg shene;he is oromo liberation army's commender.
May 16, 2021ante neh meselegn yezi samnt teregna fetari yrdah engdi batakew yshalh neber😁
May 16, 2021ኢሞርታል ቴረሪስት😑
May 16, 2021ye oneg meri as i heard
May 16, 2021Y addis abab university y political s. Tamir yenbran y hezbun gif ayto l hezbu sil lemtgal tmro akrto woda chaka yagban y Onge mari nw
May 16, 2021