ከIsrael🇮🇱🇮🇱 VS palastine🇯🇴🇯🇴🇯🇴ማን የሚያሸንፍ ይመስላቹሀል? ለምን?
22 votes
ከIsrael🇮🇱🇮🇱 VS palastine🇯🇴🇯🇴🇯🇴ማን የሚያሸንፍ ይመስላቹሀል? ለምን?
22 votes
ወገኖች: ጥያቄውን በደምብ የተረዳነው አልመሰለኝም። ጥያቄው 'ከፍልስጤም እና ከእስራኤል ማን ያሸንፋል?' ነው። ግን ኮመንት ላይ እንዳየሁት በዛ ያልነው ነገር ለመመለስ የፈለግነው 'ትክክለኛው ማነው: እስራኤል ወይም ፍልስጤም?' በሚለው አይን ነው። እኔ በግሌ እንደማምነው ማነው ትክክል የሚለው ሀሳብ ማን ያሸንፋል የሚለውን በምንም አይነት ተዓምር ይወስናል ብዬ አላምንም። ስለዚህ ነገሩን ምክንያታዊ ሆኜ ለማየት ስሞክር እስራኤል ታሸንፋለች ባይ ነኝ። 1ኛ በአለም ላይ አለ የተባለው የስለላ ድርጅት ባለቤት ነች። የሳዳም ሁሴንን ለአለም 'ስጋት' ነው የተባለ የኒዩክለር ፕሮጀክት ዶጋ አመድ ያረገው የእስራኤል የስለላ ድርጅት ነው ከዚህም በላይ የመዐት ለማመን የሚከብዱ ግዳጆችን የሰራ የጂኒየሶች ስብስብ ነው። ሁለተኛ ደሞ በቁጥር አናሳ ቢሆኑም እንኳን ዘመኑ የደረሰበትን አሉ የተባሉ መሳሪያዎችን የታጠቀች ናት; ኒዩክለርን ጨምሮ። ሶስተኛ ደሞ የአሜሪካና almost የሁሉም አውሮፓ ሀገሮች ድጋፍ አላት። ደሞ በታሪክም መለስ ብለን ስናየው 7 የአረብ ሀገሮች ወረዋት በአስገራሚ ብቃት ያሸነፈች ሀገር ናት። ከሁለተኛው የአለም ጦርነት በኋላ: 6 ሚሊየን ገደማ ህዝብ አልቆባቸው: ከ2000 አመት ስደት በኋላ ተመልሰው 'የኛ ነው' ያሉትን ነገር መንጠቅ የቻሉ ህዝቦች ናቸው። በዛ ላይ ፍልስጤምም ትሁን የትኛውም የአረብ ሀገር የእስራኤል ደህንነት ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ከከተተ ኒዩክለርም ይሁን ማንኛውንም ነገር ከመጠቀም ወደኋላ ይላሉ ብዬ አላስብም። ማንንም እየደገፍኩ ሳይሆን ሀሳቤን ለመናገር ብቻ ነው።
May 16, 2021Cuz Palestinian have God with them and they've been through a lot like a lot
May 16, 2021ewnet hulem tashnfalche
May 16, 2021Wait wait😂 Y'll vote Israel cuz "Israel is ቅድስት hager"?! 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Baygermachu 90% Ayhud 4%Muslim 2%bcha newu christian esunm dblk 4%Other Ena.asbu ye.seytan meneharya nat 😂😂😂😂😂😂 Btw I'm Christian too gn le ewunet nw mdegfewu😉
May 16, 2021If ur Christian read bible israeln yemineka eske 7th generation yeteregeme new yilal and you supporting them you're in that too And there is no greater truth than the bible
May 16, 2021Egzer endemiredachew tesfa aregalew🙏
May 16, 2021Mknyatum yhe be nebyachen negeger yeteregagete neger new
May 16, 2021Truth will win🇵🇸 If it was all about military 🇮🇱💩 would have won 70 years ago
May 16, 2021Truth will always win
May 16, 2021You mean the terrorists in Gaza? Hamas? Palestine mn alat gena.. they're not even a real country 🤦🏿♀
May 16, 2021Military superior
May 16, 2021Fetari ke ewnetegnoch gar slehone military power endemayashenf be Adwa yayen meslogn😁
May 16, 2021GOD'S PLAN !
May 16, 2021Even if it's not here, God will punish the oppressors in the hereafter.
May 16, 2021Manm ayashenfm yemayalk metelalek nw mifeterew mabkiya yelewm
May 16, 2021ምን አይነት የገገማ ጥያቄ ነው ምጠይቀው የአለም ህዝብ /UN ግፍ ሲሰራ ለፍልስጤማውያን እንደ ሀገር ራሱ አልተቀበላቸውም በዛም ምክንያት አንድ ሀገር ራሷን ከወራሪ ሀይል ለመጠበቅ የሚያስችል መሳሪያ እንኳን የላትም እስራኤል ደሞ አለም ላይ በሰው ህይወት እልቂት ከሚፈጥሩ ማንኛውም ነገሮች እጇ ያለበት ሀገር ናት እንዴት ነው ሁለቱን ሀገር ምታወዳድረው ሆነም ቀረ መጨረሻ ድል ምታረገው ፍልስጤም ናት
May 16, 2021Israel all the way God in their side
May 16, 2021True will win
May 16, 2021Obvious gn who is right?
May 16, 2021Esrael eko be Alem 7 nat by military power
May 16, 2021Military
May 16, 2021Mayexeyk eko nw yhe 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
May 16, 2021Ashkabach eski yerashn nuro nur😐
May 16, 2021Always with Israel, I'm Israeli
May 16, 2021