Telebirr register lareg sl system internal error ylal😑 Mn honor nw(be Appum be *127#m mokryalewu)
May 15, 2021ABYSSINIA
May 15, 2021Telebirr register lareg sl system internal error ylal😑 Mn honor nw(be Appum be *127#m mokryalewu)
May 15, 2021ABYSSINIA
May 15, 2021Degagime mokr yisakalih yhonal
May 15, 2021Enem aschegrogn neber gn degagmeh stmokrew yseralhal demo ke *127# be applicationu yshalal
May 15, 2021Yenem tyake new, yetemezegebachu kalachu tell us everything,plz
May 15, 2021#ቴሌብር_አፕሊኬሽን ኢትዮቴሌኮም #ቴሌብር የተባለ የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት ከቀናት በፊት ማስተዋውቁ ይታወሳል። ይህ አገልግሎት የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ደንበኞች የስልክ ቁጥራቸውን ብቻ በመጠቀም ገንዘብ መላክ ፣ ማጠራቀም እና ገንዘብ መቀበል የሚያስችልቀልጣፋ አገልግሎት ነው። #ቴሌብር በተለይ የባንክና የፋይናንስ ተቋሟት አገልግሎቶች ባልተዳረሳባቸው ገጠራማ አከባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ባንክ መሔድ ሳይጠበቅባቸው በሞባይል ስልካቸው አማካኝነት ገንዘብ መላክ ፣ ማጠራቀም እና ገንዘብ መቀበል የሚያስችል ቀልጣፋ አገልግሎት ነው። በተለይ በገጠራማ አከባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሲባል አገልግሎቱ በከተማ ለሚኖሩ አይሰጥም ማለት አይደለም ፡፡ አገልግሎቱ ለሁሉም ነው። አገልግሎቱን ለማግኘት በ SMS *127# ብሎ በመደወል መመዝገብ ይቻላል። ወይንም tele birr አፕሊኬሽንኑ ከፕሌይ ስቶር እና አፕ ስቶር ላይ አውርደው መጠቀም ይችላሉ ። አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ ለማድረግ ይህንን ሊንክ ይከተሉ፦ https://apps.ethiotelecom.et/ ወይም ከኛ ቻናል ያውርዱ: https://t.me/ethioapps1/882 🌍🌍🌍🌎🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 (Mute የሚለው ላይ መሆኑን ያረጋግጡ።) 💬አስተያየትዎን @Ethiotechsbot 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @ethio_techs_group 🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®🇪🇹Ethio Techs🇪🇹® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
May 15, 2021Sorry degagimwu yimokiriw ebakon
May 15, 2021