6ተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ምን ያህል ግልፅ እና ፍትሀዊ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? -በኦሮሚያ ክልል የተመዘገበው የመራጭ ቁጥር የተጋነነ የሆነበት ምክንያት ምን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ? (9 ክልሎች ሲደመሩ 18 ሚሊየን ነው ኦሮሚያ ብቻ ግን 15 ሚሊየን መራጭ ተመዝግቧል😳🤔)
May 15, 2021👆👆👆
May 15, 20216ተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ምን ያህል ግልፅ እና ፍትሀዊ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? -በኦሮሚያ ክልል የተመዘገበው የመራጭ ቁጥር የተጋነነ የሆነበት ምክንያት ምን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ? (9 ክልሎች ሲደመሩ 18 ሚሊየን ነው ኦሮሚያ ብቻ ግን 15 ሚሊየን መራጭ ተመዝግቧል😳🤔)
May 15, 2021👆👆👆
May 15, 2021ቤት ለቤት ይጠይቃሉ ደሞ በኦሮሚያ ክልሎች የምርጫ ካርድ መውሰድ ግዴታ የሆነባቸው ቦታዎች አሉ ምርጫው በመራዘሙ ደስ ብሎናል😌የእድሜ ማራዘሚያ በለው😂
May 15, 2021Mirchaw terazeme eko. So yemerachochm mizgeba ken lichemrulet ychlal😅. Keza oromia 30Million ylalu enesu mn alebachew
May 15, 2021እያገናዘብክ Oromia የኢትዮጵያ 40% ህዝብ ነው ብታሰላው ቢበልጥ እንጂ አያንስም ሌላው ትግራይ+አፋር ብዙ ህዝብ የለም(በትግራይ የተፈጠረውንም አስብ) ቤጉ እንደዛው ፍትሀዊነቱ ከምርጫ ቡሀላ ቅቤው ከተቀነጠሰ በሰላም አስረክባለው ብሏል እንደ አፍሪካዊነታችን ግጭት አይጠፋም😁
May 15, 2021Ay oromia kelel 1 sew simert ende 15 slmimzgbut nw😂
May 15, 2021Zoro zoro bilgina party nw yemiyashnifew
May 15, 2021Biltsgna new weys bilgna😜😂😂😂
May 15, 2021ማወቅ እውነት ከፈልግክ ልንገርህ 1) ያልተመዘገበ መንግሥት ሠራተኛ ደሞዙ ይቆርጣል፥ ስኳር ዘይት የለም። 2) የምርጫ ካርድ የሌለው ከአንድ ከተማ ወደ አንድ ከተማ መጓዝ አይችልም። 3) እንድ ሰው አልመዘገብም የሚል ከአፉ ከወጣ ኦነግ ሸኔ ተብሎ ይታሠራል፥ እስከ መገደልም ሊደርስ ይችላል። 4) ለአንድ ሰው እስከ 10 ምርጫ ካርድ የሚሰጥበት ቦታ ነበረ። 5) አሁንም እምቢተኝነት እንደመቀጠሉ፥ ትምህርት ቤት በመሄድ ከ5ተኛ ክፍል ተማሪዎችን በሰልፍ የመዘገቡበትም ቦታ ይገኛል። የብልጽግና ጠላት በሚያይልበት ክልል እና ብዙ ምርጫ ጣቢያዎች በተዘጉበት ክልል ከ2007 ምርጫ የበለጠ የመራጭ ቁጥር ማግኘት ማለት የዘበት ዘበት ነው።
May 15, 2021What difference does it make man? I mean tewedadro seat mashebef Eko nw hasabu kutru biganen ye seat bizatun aykeyrewm Eko.
May 15, 2021ቁማር ነዋ ኮንፊውዝም ይሁን ኮንቬንስ አርገን ማን ነበር ያለው🤔
May 15, 2021ኦሮሞ ሁሉ አብይን ይመርጠዋል ብለህ እንዳታስብ!...ምናልባት የቁጥሩ ነገር አጋጣሚ ይሆናል በዛ ላይ የኦሮሞ ቁጥር ከሌሎች ክልሎች አንጻር በጣም ከፍተኛ ነው...እና ደሞ ካልሰማህ ምርጫ ቦርድ ለሁለት ሳምንት አካባቢ የምርጫ ምዝገባውን አራዝሟል!
May 15, 2021