#ምርጥ_አፕሊኬሽን_ላስተዋውቃችሁ ✅ይህ አፕሊኬሽን PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን ስካን አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡😊 ✅PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን #በPDF ፎርማት ስልካችሁ📱 ላይ በማስቀመጥ በየትኛውም ቦታና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ✅የተለያዩ ከስራ ጋር የተያያዘ ወይም የግል ጠቃሚ ዶክመንቶች ይኖራችኋል፡፡ ለምሳሌ፡- ተማሪዎች፡- 📌 ሲቪ 📌 የትምህርት ማስረጃዎች ይኖራችኋል ሌሎቻችሁ ደሞ፡- 📌 መንጃ ፍቃድ 📌 ፓስፖርትና የቀበሌ መታወቂያ 📌 ንግድ ፍቃድ 📌 ግብር የከፈላቸችሁበት ደረሰኞች 📌 ውሎች 📌 የፍርድ ቤት ዶክመንቶች….ወዘተ ይኖራችኋል እነዚህ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶች በወረቀት መልክ ቤታችን እናስቀምጣለን፡፡ ጉዳያችንን ለማስፈፀም የተለያዩ መ/ቤቶች ስንሄድ የነዚህ ዶክመንቶች ፎቶ ኮፒ እንጠየቃለን፡፡ስለዚህ ምንድ ነው የምናደርገው- እነዚህን በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶች በፎልደር ይዘን እንዞራለን ማት ነው፡፡🤦♂️ ነገር ግን ይህ ሁኔታ ብዙ ችግሮችን ይፈጥራል፡፡ ለምሳሌ እነዚህ ዶክመንቶች ይዘን ስንዞር ዶክመንቶቹ ቢጠፉስ፤ ከነ ፋይል መያዣው ቢጠፋስ፤፤፤፤ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው የምንገባወ፡፡ ነገር ግን በPDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ዶክመንቶቻችሁን በሙሉ ስካን እያደረጋችሁ ሞባይል ስልካችሁ📲 ላይ ብታስቀምጡ፡- 1ኛ፡- ዶክመንታችሁ በፎልደር በእጅ ይዞ ከመዞር ትገላገላላችሁ👍 2ኛ፡- ዶክመንቶቹ ቢጠፉ ስልካችሁ ላይ ስለተቀመጡ ከመጨነቅ ትድናላችሁ👍 3ኛ፡- አንድ ቢሮ ሄዳችሁ ድንገት አንድ ዶክመንት ብትጠየቁ…አይ አልያዝኩትም ወይም ረስቼው መጣሁ…ነገ አመጣለሁ አትሉም፡፡ እዚያው ሞባይላችሁ ላይ ገብታችሁ የተፈለገው ዶክመንት ፕሪንት አድርጋችሁ መስጠት ትችላላችሁ፡፡ ግዜ ይቆጥባል፡፡📲 #ለምሳሌ፡- ስራ ፈላጊ አዲስ ተመራቂዎች መንገድ ላይ ስትሄዱ ድንገት ለናንተ የሚሆን ስራ ማስታወቂያ ብታገኙ እና የማመልከቻው የመጨረሻ ቀን ዛሬ ቢሆን አመለጣችሁ ማለት ነው፡፡ 🔆ምክንያቱም ሲቪያችሁ ቤት ኮምፒውተር ላይ ፤ወይም ፍላሽዲስክ ላይ ነው ያለው፡፡ እና ኮምፒውተራችሁም፤ፍላሽ ዲሰካችሁንም አልያዛችሁም፤ ቤታችሁ ሄዳችሁ ለማምጣት ደሞ ግዜ አይበቃችሁም፡፡ ስለዚህ ቀለጣችሁ ማለት ነው፡፡😁 💢ነገር ግን ቀደም ብላችሁ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን፤ ሲቪያችሁን በ PDF Cam Scanner ስካን አድርጋችሁ ሞባይላችሁ ላይ ካስቀመጣችሁ እንዲህ ዓይነት አጋጣሚ ስታገኙ ከሞባይል ስልካችሁ📲 ላይ የተፈለገውን ዶክመንት ዳውንሎድ አድርጎ #ፕሪንት በማድረግ ወይም ሶፍት ኮፒ ማስገባት ሚፈቀድ ከሆነ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ዶክመንቶቻችሁን ብትፈልጉ በከለር ብትፈልጉ በነጭና በጥቁር በPDF ፎረማት ስካን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ ተጠቀሙበት፡፡ትውዱታላችሁ፡፡ 💢አፕሊኬሽኑን ከ #Playstore ዳውንሎድ📥 ለማድረግ ይህንን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ፡- https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cutestudio.pdf.camera.scanner 💢አፕሊኬሽኑን #ከቻናላችን ዳውንሎድ📥 ለማድረግ ይህንን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ፡-https://t.me/ethioapps1/876 🌍🌍🌍🌎🌎🌎🌏🌎🌏🌎🌏🌍🌍🌍 📌መረጃዎችን ለወዳጅዎ 🗣👥 ያጋሩ። 📥መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #MUTE(🔇🔕) ያደረጋችሁት #UNMUTE(🔊🔔) በማድረግ ተባበሩን🙏 💬አስተያየትዎን @Ethiotechsbot 🤖🤖 ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን። ❓ጥያቄ ካለዎት @ethio_techs_group 🤖🤖ላይ ይላኩልን። ®🇪🇹Ethio Techs🇪🇹® 🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 🖥 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
May 15, 2021