Arif yemitlutn pdf maker apk lakulgn plz Photo wede pdf mkyr bhon ymerrtal
May 15, 2021✳️ ሰላም ሰላም ውድ የ Mame Tech ቤተሰቦች ዛሬ አንድ አሪፍ Application ልጠቁማችሁ። 🔻ይህ application PDF Cam Scanner ይባላል፡፡ ይህ አፕሊኬሽን በሞባይል ስልካችሁ ካሜራ አማካኝነት የተለያዩ በጣም ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን Scan አድርጎ ሶፍት ኮፒ ወደ PDF ፎርማት ለውጦ ያስቀምጥላችኋል፡፡ 🔻PDF Cam Scanner አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ከሆናችሁ የተለያዩ ጠቃሚ ዶክመንቶቻችሁን በPDF ፎርማት ስልካችሁ ላይ በማስቀመጥ ቤትኛውም ቦታ እና ሰዓት ዶክመንቶቻችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ 💯 @Mame_Tech1 || ማሜ ቴክ 💯
May 15, 2021