lamri34
#personal
ለምንድነው ነው ግን ሽንት ቤት ሲመጠጥ ሰብሰብ ብላችሁ አፍንጫችሁን ይዛችሁ በኩራት የምታዩት??
May 15, 202116 engagements
ለምንድነው ነው ግን ሽንት ቤት ሲመጠጥ ሰብሰብ ብላችሁ አፍንጫችሁን ይዛችሁ በኩራት የምታዩት??
May 15, 2021የወለደ አንጀት አላስችል ብሎን😒
May 15, 2021የወላድ አንጀት አልችል ቢለን እኮ ነዋ
May 15, 2021Yewelede anjet alchl blon😐
May 15, 2021ሽኝት ነዉ😂😂😂
May 15, 2021😂😂😂😂😂 ለዚህ ጠያቂ በናታችሁን ሲመጣ በላይክ አጥለቅልቁት (ወድጄው ልሞት ነው ቁምነገር አዘል ቀልዱን) 😂😂😂😂😂😂😂
May 15, 2021አሜን🙌🙌
May 15, 2021Ante aleh adel አፍንጫህን yizeh hizbun yetazbkew
May 15, 2021It is like you see your final work the same💁🏾♀
May 15, 2021Tru tyake nw 😂
May 15, 2021አሳዝኖን
May 15, 2021እኔንጃ ለምን እንደምታዪ 🤣
May 15, 2021የወለደ አንጀት አላስችል ብሎን
May 15, 2021Shetaw des selimele nw
May 15, 2021ኢትዮጽያዊ መገለጫችን ነዋ..lol
May 15, 2021የሌላውን ባላውቅም ለኔ ግን ሽታው ደስ ይለኛል!(የምሬን ነው)
May 15, 2021እናቴ ድረሺ😂፤ I like ur ድፍረት ግን🙌
May 15, 2021