Ere Amharic assignment nw erdug🤦♂ :- ባጃጆች ላይ ታክሲዎች ላይ ያሉ ጥቅሶችን yemtawkutn nigerug eski
May 14, 2021ሞላ የሰዉ ስም ነዉ ጠጋ ጠጋ በሉ😅
May 15, 2021Ere Amharic assignment nw erdug🤦♂ :- ባጃጆች ላይ ታክሲዎች ላይ ያሉ ጥቅሶችን yemtawkutn nigerug eski
May 14, 2021ሞላ የሰዉ ስም ነዉ ጠጋ ጠጋ በሉ😅
May 15, 2021ሰውን አትናቁ ሰው እንዴት ይናቃል ጉንዳን እንኳን ባቅሙ ሱሪ ያስወልቃል።
May 15, 2021የታክሲ ውስጥ አባባሎች 1,አንገትህን ብትቆረጥ እንኳን ዋናው ጤንነት ነው 2,ለታላቅ መልስ አይሰጥም 3አንበሳ ሲያረጅ ቢሾፍቱ መጣ 4,ፍቅር ካለ ፍሪጅ ይሞቃል። 5እባክዎን መስኮት በመክፈት ለትራፊክ አያጋልጡን። 6,ከማይረባ ጉልበት ልብአድርጉልኝ ማለት 7ባጃጅ ተሳፍሮ ሳይከፍሉ መሄድ ከህፃን ልጅ ላይ ዳቦ እንደመንጠቅ ይቆጠራል። 8 ባለጌ እና ዋንጫ ወደ አፉ ይሰፋል። 9,የማታፈቅርህን ማፍቀር ኤርፖርት ሄዶ ባቡር እንደመጠበቅ ነው። 10 ,አምላኬ ሆይ አንድ ሚሊየን ብር እና ጤና ስጠኝ። 11, ሞላ የሰው ስም ነው ተጠጋጉ።ሞላ አትበሉ።ከባለቤቱ የሚያውቅ ቡዳ ነው። 12የአራዳ ልጅ መልስ አይጠብቅም። besnt felga meslh yagnhute😅😅
May 15, 2021[ ከ200 በላይ አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ] 1. እንኑር ብለን ነው እንጂ መሞት አያቅተንም! 2. የያዝናት እድሜ አይደለም ለጠብ ለፍቅር እንኩአን አትበቃም! 3. ብቸኝነት ደስ የሚለው ሽንት ቤት ብቻ ነዉ 4. ማች ከመሞቱ በፊት ፍቅረኛውን ዜብራላይ ይስም ነበር 5. ጭቅጭቁን ትተን ብንፋቀር ምነው ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው ከፈጣሪ በቀር 6. ታክሲ ዉስጥ መጨቃጨቅ ኣሸባሪነት ነው 7. ሰዉ ብቻ ነዉ የምንጭነዉ በስህትት የተሰቀለ ካለ ይዉረድ 8. የሰራ የእጁን የተቀመጠ የቂጡን ያገኛል 9. አንገትክ ብቆረጥም ዋናዉ ጤና ነዉ 10. መብትዎን ታክሲ ላይ ትዝ ኣይበልዎ 11. ጤፍና በርበሬ ሲወደድ ችላቹ ታክሲ ላይ ታማርራላቹ 12. መንግስትና ተሳፋሪ ሊወርዱ ሲሉ ነገር ነገር ይላቸዋል 13. ስልጣን የህዝብ ማስተዳደሪያ እንጂ ማስፈራሪያ አይደለም 14. የምተኛዉ የማይተኛ ጌታ ስላለኝ ነዉ 15. አምላኬ 100000000 ዶላር እና ጤንነቴን ስጠኝ 16. ጡትና መንግስት ጊዜውን ጠብቆ መውደቁ አይቀርም 17. ምከረው ምከረው አንቢ ካለ በሴት አስመክረው 18. ጎንበሥ ቀና ብዬ ባገለግላቸው ከወንዝ የተገኘ ድንጋይ መሠልኳቸው 19. ፍቅረኛዬን አጣው ብለህ አትጨነቅ ታክሲም ማጣት አለና 20. ጠጋ ጠጋ በሉ! ! በኛ ታክሲ ተዋውቀው ብዙ ሰው ተጋብቷል 21. ነገረኛ ተሳፋሪ አደባባይ ላይ " ወራጅ አለ " ይላል 22. ሰውን ስትወድ ከመልካም ስብዕናው ውጪ ምኑንም ሳታይ ይሁን 23. አንድ ማፍቀር ግድ ነው ሁለት ማፍቀር ግን ንግድ ነው ሶስት ማፍቀር ግን ኮንትሮባንድ ነው 24. መዶሻ ጭንቅላት ያለው ሰው ሁሉም ስው ሚስማር ይመስለዋል 25. ከሰራህ ትበላለህ ካልሰራ ሲበሉ ታያለህ 26. እግዝአብሄር ድሃን ማስደሰት ሲፈልግ አህያውን አጥፍቶ እንዲያገኘው ያደርጋል 27. የበታችነት ከተሰማ ዛፍ ላይ ዉጣ 28. ጨበሶ ከመቃጠል በልቶ መመዘን ይሻላል 29. ቅናት ያገረጣዉ ፊት ቅባት አያወዛዉም 30. አስተዉሎ የሚራመድ ጫት ተራ ይደርሳል 31. እንኳን ተሳፋሪ ሙታንም ይሸጋሸጋል 32. ተሳፍሪ ጠጋጠጋ በሉ የአባይ አደራ አለብን 33. ባለጌ ሰው ዜብራ ላይ ወራጅ ይላል 34. ከጫት ሙቀት እንጂ አይገኝም እውቀት 35. ዜብራውን አንስተን አህያ እናስተኛልህ ወይ(ለሹፌሮች) 36. ለወሬኛ እና ለአምስት ሳንቲም መልስ የለንም 37. ፍቅር ፍቅር እያልሽ አትጨማለቂ ልቤ ዉስጥ ለመግባት ጫማሽን አዉልቂ 38. አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል 39. ሴት ልጅ ታርሳ የምትገኝ ቢሆን ኖሮ ወንድ ሁላ ገበሬ ይሆን ነበር 40. ሰዉን አትናቁ ሰው እንዴት ይናቃል ቅማል እንኳን በአቅሙ ሱሪ ያስወልቃል 41. እስቲ ይሁን ብለን የተከለዉ ቃጋ ጎበስ ጎበስ አለ እኛኑ ሊወጋ 42. ባላገር ሲሰለጥን በዜና ይደንሳል 43. መሀይም ሀብታም ደሃን የፈጠረ ይመስለዋል 44. ምን ጊዜው ቢረዝምም ቋንጣ እና ባለ ስልጣን መውረዱ አይቀርም 45. ዝናብ ጥሎ ጥሎ መሬቱ ጭቃ ሲሆን ያን እያነሱ ግርግዳዉ ላይ ልጥፍ 46. በፍየል ዘመን በግ አትሁን 47. ሹፌሩን በፍቅር ማሣቅ እንጅ በነገር ማሣቀቅ ክልክል ነው 48. ትሞህርት በዱላ ቢሆን ኖሮ አህያ ፕሮፌሰር ትሆን ነበር 49. ሴት ልጅ ሒሣብ ሥትማር እንጂ ስትከፍል አይተን አናቅም 50. ደሀ ነዉ ችስታ ነዉ ብለሽ ትይኛለሽ ጭንና ዳሌ እንጂ አንችስ ምን አለሽ
May 15, 2021ምንም ብታምሪ ከሚስትነት አታልፊም እና ምንም ባስጠላ ያንተ ሚስት አልሆንም
May 15, 2021ሞላ የሰው ስም ነው ጠጋ ጠጋ በሉ
May 15, 2021ፍቅር ካለ ባጃጅ ባስ ይሆናል😂 ነገረኛ ሰው አደባባይ ላይ ወራጅ አለ ይላል
May 15, 2021Set lij wendin yemetafekirew film lay becha New betam tawaki nw
May 15, 2021Yehen q taxi west hon yanbebew sw edelgna nw😂😂..hasabe wediyaw yemtaltale😅 -እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሱ የምታሳድግ ናት በችግር ተጠብሳ( yehen bezum ergtgna aydelhum) - ልጀ ቢሮጥ እስከ ዳቦ ቤት - ፍቅር ካለ ታክሲ ባስ ይሆናል - ሞላ የሰው ስም ነው ጠጋ ጠጋ በሉ - lela tz silgne engrahalhu😅🤔
May 15, 2021ሶስት እግር አላት አለም ትዞራለች(ባጃጅ ላይ)
May 15, 2021Yemayalflet deha habtam yegabzal Mola yesew sm nw tega tega belu
May 15, 2021ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች አትግቡ ጋብና ሹፈሩ ላደጋ ይጋለጣልና
May 15, 2021በፍርፍር ያዘነ በጥብስ ይደሰታል በፍቅር ያዘነ በምን ይደሠታል?🤔
May 16, 2021Fb lay endeza emibal group ale so eza lay bezu magegnet ychalal
May 16, 2021Tnx y'all🙏🙏🙏
May 15, 2021