Semonun yebzu sew pp lay ye papasun photo eyayew new lemndnew?
May 14, 2021አባታችን ስለሆኑ ከጎናችሁ ነን ለማለት ነው
May 15, 2021Semonun yebzu sew pp lay ye papasun photo eyayew new lemndnew?
May 14, 2021አባታችን ስለሆኑ ከጎናችሁ ነን ለማለት ነው
May 15, 2021ማንም እየተነሳ እሳቸውን በ social media ሲሰድባቸው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ይሄንን እንቃወማለን
May 15, 2021ስለምንወደው!😒
May 15, 2021ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማትያስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጲያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አኲሱም ወ እጨጌ ለ መንበረ ተክለሃይማኖት 👆 simachew nw... digami anbibew papasu is offensive
May 15, 2021Offensive to who?
May 15, 2021እሳቸው ትግሬ ስለሆኑ አንድ አንድ ባለጊዜዎች እያስጨነቀቁአቸው ስለሆነ ነው
May 15, 2021That is my question too😕
May 15, 2021Ke abatachn gon nen le malet.. ena afun yekefetbachew sew hula ande lay mehonachnin ayto tegermo zm endil💪
May 15, 2021Afe kurte yebleleh ya yenm q nw....liyawm ejachwen zergtw yalw pic nw abzaganw sw yargw🤔
May 15, 2021Abatachin lay eyederese yalewn zelefa ena betechristianitua lay eyadere yalewn chana lemekawem gizew amechi mehonun bemayet betechristianin lemekefafel eyemokeru yalu sewochin endemaysakalachew lemasayet ena andinetachinn lemeglets nw!
May 15, 2021አዋጅ አዋጅ አዋጅ ለ 1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ኃሙስ(5/9/13) ከ1 ሰዓት እስከ ዕረቡ (11/9/13) ድረስ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም 🔥🔥🔥🔥🔥 "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲያደርግና አሕዛብና ከሀዲዎችን ማስገረም አለብን። የሚያስገርመው ነገር ምንድን ነው ካላቹ ሁላችን በተመሳሳይ ሰዓትና ቀን profile picture ማረጋችን ነው። ኦርቶዶክሶች ሲነኩን እንደ ምድር አሸዋ እንደምንበዛ ማሳያም ነው። ነገ 1 ሰዓት ሁሉም ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ። ለ30 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ እናድርግ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬው ትድረሰን አሜን።
May 15, 2021