Guys🙌 Eski yehone ngr Ethio Tele CB mnamn ngr jemrual mesel alaqim bicha wede 20 birr mnamn ngr eyesexe nw. Ena eski yewesedachu endet nw enem 20 birun meqebl michilw
May 14, 2021መረጃ እና ታሪክ እንዲህ ነው የሚበረዘው አያችሁ መመናን 🤧 #asker https://apps.ethiotelecom.et/ 👈🏼 ይሄንን ተጠቀምና አውረድ ከዛ አካውንት ክፈት ቀጥለህ 127 ላይ ፒን ቁጥር ይደርስሃል እሱን አፕሊኬሽኑ ላይ ግባና ቀየረው ከዛ ደግመህ በቀየርከው ግባ #15 ብር እና 70ሜ.ባ ነጻ ይሰጥሃል ኢንቫይት ስታደርግ እና ያረካቸው ሰዎች ሲያስገቡ 300ፍሌክስ ይገጭሃል
May 14, 2021