#education
Is ministry exam day known? if u know then Pls tell me from whereu get that info
May 14, 20212 engagements
Is ministry exam day known? if u know then Pls tell me from whereu get that info
May 14, 2021የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል? የ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካታ ጥያቄዎች ለ @tikvahuniversity ደርሰዋል። ፈተናው መቼ እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲን ጠይቀናል። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ "ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ገና አልተወሰነም" ብለዋል። "ውሳኔ ላይ ሲደረስ በይፋ መግለጫ ይሰጣል" ብለዋል። @tikvahethiopia
May 14, 2021Gena altewesenem
May 14, 2021