In ethiopian election, when will be the election result announcement dat
May 13, 2021እኔ ልንገርህ ዉጠቱን ብልፅግና 104% አሸነፍኩ ይልሀል ምርጫዉን😂😂
May 14, 2021In ethiopian election, when will be the election result announcement dat
May 13, 2021እኔ ልንገርህ ዉጠቱን ብልፅግና 104% አሸነፍኩ ይልሀል ምርጫዉን😂😂
May 14, 2021💀
May 14, 2021ኢትዮጵያኮ የምርጫ ውጤት ከምርጫ በፊት ኖው ሚታወቀው😂😂
May 14, 2021ስለምርጫ 2013 ወቅታዊ ጉዳይ ምን ማወቅ አለብኝ ? - 6ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ሊደረገው የቀረው ጊዜ 3 ሳምንታት : 06 ቀናት : 21 ሰዓታት ብቻ ነው። - በጊዜያዊነት በተሰበሰበው መረጃ (ያለፉት ሶስት ቀናትን ሳይጨምር) 28,731,935 ያህል መራጮች ተመዝግበዋል። - የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን ለመታዘብ አይመጣም። - መንግስት የኢትዮጵያን ሉኣላዊነት የሚፃረሩ ፣ ነፃነቷን የሚዳፈሩ፣ ደህንነቷን አደጋ ላይ የሚጥሉ ከዚህ በፊት ተጠይቆ የማያውቅ ጥያቄ ጠይቀው አይሆንም ስለተባሉ ነው የቀሩት ብሏል። - የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያን ምርጫ ላለመታዘብ የያዘውን አቋም በማጤን ምርጫውን እንዲታዘብ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጠይቋል፤ መንግስት ሆነ አውሮፓ ህብረት የልተስማሙበትን ጉዳይ በግልፅ ለህዝብ ይግለፁም ብሏል። - በአዲስ አበባ ፣ ድሬዳዋ ፣ አማራ ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣በደቡብ ፣ ጋምቤላ ፣ ሃረሪ፣ ኦሮሚያና ሲዳማ የመራጮች ምዝገባ እስከ ግንቦት 6 ተራዝሟል። - አሁንም የአገልግለት ክፍያ አልተፈፀምልንም የሚሉ ምርጫ አስፈፃሚዎች ያሉ ሲሆን ምርጫ ቦርድ ከጥቂት ቀናት በፊህ ምርጫ ቦርድ 67,405 ክፍያ መክፈሉን ለቀሪዎቹም ለመክፈል እየሰራ መሆን አሳውቆ ነበር። - የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምርጫ ምዝገባ በ www.nebe.org.et/ovrs እየተካሄደ ይገኛል። - የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ለምርጫው በሚል ከምርጫው በፊት 1 ሳምንት እና ከምርጫ በኋላ 1 ሳምንት አጠቃላይ 2 ሳምንት ያህል ተማሪዎቻቸውን እንደሚበትኑ እያሳወቁ ነው። - MoSHE ለ @tikvahuniversity ተማሪዎች በምርጫው ላይ እንዴት እንደሚሳተፉ ገና እንዳልተወሰነ ፤ በቅርቡ ግን መግለጫ እንደሚሰጥበት አሳውቋል። @tikvahethiopia
May 14, 2021ተብሎ ይገመታል/ታቅዷል እንደሱ
May 14, 2021No one knows!
May 14, 2021After the election held the total result will be released in couple days, and zir zir wutet demo be samntat wist
May 14, 2021Sena weste endon akalw

May 14, 2021