#technology
ይሄ ጥያቄ የቴሌግራም ቻናል ላላቹ ነው ስለ cross ምታቁትን እንዳለ ንገሩኝ Please thanks
May 13, 202111 engagements
ይሄ ጥያቄ የቴሌግራም ቻናል ላላቹ ነው ስለ cross ምታቁትን እንዳለ ንገሩኝ Please thanks
May 13, 2021Cross malet yanten channal lela sew channal lay promote mtaregbet, esum yante channal lay channalun promote miyaregbet menged new Admin X demo huletachum admin tesetatachu ersbers post madreg new yanten esu lay esum yesun ante lay
May 14, 2021Cross ማስታወቂያ መስራት ነው ሌላ ቻናል ካለው ሰው ጋር እሱን ያንተን ቻናል የራሱ ላይ ያስዋውቃል አንተም የሱን ቻናል ራስህ ቻናል ላይ ታስተዋውቃለህ ሁለታችሁም member ታገኛላችሁ
May 14, 2021ቪዲዮ ካለ ፕሊስ ሼር አድርጉልን
May 14, 2021