የ ዓለም ዋና ዋና እምነቶች እርስ በርሳቸው አንዱ ልክ አይደለም እየተባባሉ ይወቃቀሳሉ... እኛ ከ ብርሃን ነን ከኛ ውጪ ከ ጨለማ ነውም ይላሉ... ቆይ ለምን አንድ ትልቅ ጉባኤ አድርገው በ አመክንዮ እና ስነ ስርዓት ባለው መልኩ ተወያይተውም ተከራክረውም አንድ ነገር ላይ አይደርሱም?... ቢያንስ ቢያንስ ሁሉም በየራሱ መንገድ ልክ ነው የሚል ነገር ላይ ሊደርሱ ይችላሉ አይደል? እና ምን ታስባላችሁ ያስፈልጋል ወይስ በ ጥላ ውስጥ መበሻሸቁ መጠቋቆሙ ይቀጥል?
May 13, 2021ክርክር ማለቂያ የለውም ተከባብሮ እና ተቻችሎ የራስ እምነት መከተል ነው ሚሻለው
May 14, 2021