መጵሀፍ ቅዱስ ላይ ስለ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ጦርነት የተፃፈው ምዕራፉን ሚያውቅ አለ?! " ኢትዮጵያም ወንዟቿን ትገድባለች ግብፅም....." እንዲ ነገር ነው ሚለው
Mar 02, 2020I wanna know if it mentions about US' interference too By: Anonymous a few seconds ago
Mar 02, 2020መጵሀፍ ቅዱስ ላይ ስለ ግብፅ እና ኢትዮጵያ ጦርነት የተፃፈው ምዕራፉን ሚያውቅ አለ?! " ኢትዮጵያም ወንዟቿን ትገድባለች ግብፅም....." እንዲ ነገር ነው ሚለው
Mar 02, 2020I wanna know if it mentions about US' interference too By: Anonymous a few seconds ago
Mar 02, 2020(ትንቢተ ሕዝቅኤል 30 ) ------------ 1፤ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። 2፤ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ዋይ! በሉ፥ ለቀኑ ወዮ! ቀኑ ቅርብ ነው፥ 3፤ የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው፥ የደመና ቀን፥ የአሕዛብ ጊዜ ይሆናል። 4፤ ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል፥ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል፤ የተገደሉትም በግብጽ ውስጥ ይወድቃሉ፥ ብዛትዋንም ይወስዳሉ፥ መሠረትዋም ይፈርሳል። 5፤ ኢትዮጵያና ፉጥ ሉድም የተደባለቀም ሕዝብ ሁሉ ኩብም ቃል ኪዳንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ። 6፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። 7፤ ባድማም በሆኑ አገሮች መካከል ባድማ ይሆናሉ፥ ከተሞችዋም በፈረሱ ከተሞች መካከል ይሆናሉ። 8 እሳትንም በግብጽ ባነደድሁ ጊዜ ረዳቶችዋም ሁሉ በተሰበሩ ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። 9 በዚያ ቀን መልእክተኞች ተዘልለው የሚኖሩትን ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራት ከፊቴ በመርከብ ይወጣሉ፤ እንደ ግብጽም ቀን ሁከት ይሆንባቸዋል፤ እነሆ፥ ይመጣልና። 10 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የግብጽን ብዛት በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር እጅ እሽራለሁ። 11 እርሱና የአሕዛብ ጨካኞች ሕዝቡ ምድሪቱን ለማጥፋት ይመጣሉ፤ ሰይፋቸውንም በግብጽ ላይ ይመዝዛሉ ምድሪቱንም በተገደሉት ይሞላሉ። 12፤ ወንዞችንም ምድረ በዳ አደርጋለሁ ምድሪቱንም በክፉ ሰዎች እጅ እሸጣለሁ፥ ምድሪቱንና ሙላዋንም በእንግዶች እጅ ባድማ አደርጋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬያለሁ። 13፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጣዖቶቹን አጠፋለሁ ምስሎችንም ከሜምፎስ እሽራለሁ፤ ከእንግዲህ ወዲያ በግብጽ ምድር አለቃ አይሆንም፥ በግብጽም ምድር ላይ ፍርሃትን አደርጋለሁ። 14፤ ጳትሮስንም አፈርሳለሁ፥ በጣኔዎስም እሳትን አነድዳለሁ፥ በኖእ ላይም ፍርድን አደርጋለሁ። 15፤ በግብጽም ምሽግ በሲን ላይ መዓቴን አፈስሳለሁ፥ የኖእንም ብዛት አጠፋለሁ። 16፤ በግብጽም እሳትን አነድዳለሁ፥ ሲንም ትጨነቃለች ኖእም ትሰበራለች፥ በሜምፎስም በየቀኑ ጠላቶች ይሆኑባታል። 17፤ የሄልዮቱ ከተማና የቡባስቱም ጎልማሶች በሰይፍ ይወድቃሉ ሴቶችም ይማረካሉ። 18፤ የግብጽን ቀንበር በዚያ በሰበርሁ ጊዜ በጣፍናስ ቀኑ ይጨልማል የኃይልዋም ትዕቢት ይጠፋባታል፤ ደመናም ይጋርዳታል፥ ሴቶች ልጆችዋም ይማረካሉ። 19፤ እንዲሁ በግብጽ ላይ ፍርድን አደርጋለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። 20፤ እንዲህም ሆነ፤ በአሥራ አንደኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር ከወሩም በሰባተኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።
Mar 02, 2020Elaborate eski..ferahu besmam
Mar 02, 2020Tinbite enbako check it out
Mar 03, 2020ምዕራፍ ስንት?
Mar 03, 2020wtf? Did ppl even know what a dam is at that time?
Mar 02, 2020esti post it here... i wana read the tinbet but i don't have the bible right now
Mar 02, 2020Tinbite hizkiel mieraf 30 meselegn
Mar 02, 2020Really? Endi mil neger ale?
Mar 02, 2020አዎ
Mar 02, 2020There’s no mention of a dam it says there will rise a sword against Egypt and bodies(from both sides) will fail in the lands of Egypt...this is a mention of two countries in one book don’t get deep into it
Mar 04, 2020Selehuletu torenet miyawera neger ylwm......sele'gedebu 😊 mnm ylm
Mar 02, 2020Ezekiel 30-9
Mar 02, 2020