Selam lenante For grade 12 Eski tell me sile matric ken adis neger kale, ena mn yahl portion cover argachuhal ye 11 ena 12.
May 13, 2021የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል? የ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካታ ጥያቄዎች ለ @tikvahuniversity ደርሰዋል። ፈተናው መቼ እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲን ጠይቀናል። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ "ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ገና አልተወሰነም" ብለዋል። "ውሳኔ ላይ ሲደረስ በይፋ መግለጫ ይሰጣል" ብለዋል። @tikvahethiopia
May 14, 2021