ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ነገር አማክሩኝ እስኪ ላፕቶፔ ባትሪዉ የሚወጣዉ ብሎን ተፈቶ ነዉ እና እሱን በየጊዜዉ እያወጡ ማስገባት እማይሆን ነዉ እና እኔ ደሞ ጌም ስለምጫወት ያዉ ቻርጁ ስለሚያልቅ ሰክቼ እምጫወትበ፦ ጊዜ አለ ባትሪ ዉስጡ እያለ ደሞ ቻርጅ ሰክቶ መጎርጎር ጥሩ አደለም ባትሪ ቶሎ እንዲደክም ያረጋል አሉኝ እና ምን ይሻላላ እና እኔ ያሰብኩት ባትሪዉን አዉጥቼ ከ አምስት ስድስት ወር በህዋል ብከተዉስ ብይ አሰቡኩ ግን ደሞ ባትሪዉ ቢሞት ብዬ ፈራዉ እና እሄን ልጠይቃቹ ነዉ ባትሪዉ ወቶ ከላፕቶፑ ለምን ያሀል ጊዜ መቆየት ይችላል እስኪ የሆነ ነገር በሉኝ ሌላም መፍትሄ ካለ ንገሩኝ ?
May 13, 2021Sijemer lemn tawetawaleh? Charge lay adrgehs lemn ttekemaleh?
May 15, 2021