Heard people wash their hair with beer or baking soda 🤷♀
May 13, 2021Heard people wash their hair with beer or baking soda 🤷♀
May 13, 2021Yemin shampo Minamin nw be ajacs tateb yitefal
May 15, 2021I think head and sholders anti dundreff shampoo alachew esun tetekem
May 13, 2021Originalun head and shoulders shampoo kagegneh arif new
May 13, 2021ፎረፎርን ለማጥፋት የሚረዱ መፍትሄዎች ውድ የዶክተር ጤና ተከታታዮች እንዴት ዋላችሁ ለፎረፎር ማስታገሻ የሚረዱ ተግባራት እና ውህዶች እነሆ!!! ፎረፎር ወይንም ሴቦሪክ ደርማቲቲስ ተብሎ የሚታወቀው ብዙ ሰው ላይ የሚታይ የጭንቅላት ቆዳ በሽታ ነው። በደረቅ ወይም በተቆጣ ቅባታማ ቆዳ ምክንያት ሊከሰት ይችላል። ጭንቅላት ላይ የሚያድጉ ባክቴርያ እና ፈንገሶችም የበሽታው መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ። በሽታው የጭንቅላታችን ቆዳ እንዲደርቅ እና እንዲያሳክከን ያደርጋል። የጸጉርን ጤና በመጠበቅ የበሽታውን ስሜቶች መቆጣጠር ይቻላል። ወይም እንዳማራጭ ቤት ውስጥ በምናዘጋጃቸው መፍትሄዎች በሽታውን መቆጣጠር እንችላለን። ፎረፎርን ለማከም ቤት ውስጥ የምናዘጋጃቸው መፍትሄዎች በሽታውን ለማከም ግዜ የሚፈጁ ቢሆኑም ለበሽታው መፍትሄ የሚሰጡ ናቸው። 1) የኮኮናት ዘይት የኮኮናት ዘይት ውስጡ ባለው የጸረ ፈንግስ ንጥረ ነገር ፎረፎርን ለማከም ጥሩ መፍትሄ ነው። የጭንቅላታችንንም ቆዳ ልስላሴ በመስጠት የሚያሳክከንን ስሜት ለማጥፋት ይረዳናል። መጀመርያ የኮኮናት ዘይቱን ከሱ በመጠን ግማሽ ከሚያንስ የሎሚ ጭማቂ ጋር ማቀላቀል። ከዛ ጭንቅላታችን ላይ ለተወሰን ደቂቃ ማሸት። ከ20 ደቂቃ በኋላ ጸጉራችንን መታጠብ። ይህንን መፍትሄ በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ግዜ መደጋገም ያስፈልጋል። 2) አፕል ሲደር አችቶ የራስ ቅላችንን በአፕል ሲደር አችቶ ማከም ለፎረፎር ፍቱን መፍትሄ ይሆናል። ራስ ቅላችን ላይ ያለውን የፒኤች መጠን ወደ ተፈጥሮአዊ መጠኑ በመመለስ ጸጉራችን ላይ የፈነገስ እድገትን ይገታል። ሁለት የሻይ ማንኪያ አችቶ ከሁለት ሻይ ማንኪያ ውሃ ጋር በማቀላቀል ጸጉራችንን ማሸት ይኖርብናል። ለተወሰነ ደቂቃ አቆይተነው ጸጉራችንን መታጠብ እንችላለን። መፍትሄውን በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ግዜ መደጋገም ይኖርብናል። 3) የመጋገርያ እርሾ እርሾ በጭንቅላታችን ላይ የሞቱ ሴሎችን ለማስወገድ ይረዳል። ጭንቅላታችን ላይ ያለውን ትርፍ ዘይት ይመጣል። የቅላችንን ፒኤች መጠን በማመጣጠን የጸጉር ፈንገስ ይቀንሳል። መጀመርያ ጸጉራችንን አርጥበን የአንድ መዳፍ መጠን የሆነ እርሾ ጸጉር ላይ አድርጎ ማሸት። ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ ጸጉራችንን በሙቅ ውሃ መታጠብ። ለተወሰኑ ሳምንታት በሳምንት አንድ ወይም ሁለት ግዜ ማድረግ በቂ ነው። 4) የወይራ ዘይት የራስ ቅል መድረቅን ልስላሴ ይዘት ባለው በወይራ ዘይት መታከም ይቻላል። የወይራ ዘይቱ ትንሽ ሞቅ እስኪል እሳት ላይ መጣድ ጭንቅላታችን ላይ ካሹ በኋላ ጸጉራችንን በፎጣ መጠቅለል ለ45 ደቂቃ እንደተጠቀለለ መተው። ከዛ ጸጉራችንን በደንብ መታጠብ መፍትሄውን በሳምንት ለተወሰኑ ግዚያቶች መደጋገም አስፈላጊ ነው። 5) የሎሚ ጭማቂ የሎሚ ጭማቂ ጸረ ፈንገስ የሆነ አሲዳማዊ ይዘት አለው። የማሳከክ ስሜት ለማጥፋትም ይረዳናል። ግማሽ ሎሚ ከሩብ ስኒ እርሾ ጋር ቀላቅለን ማቀላቀል። ውህዱን ጸጉር እና ራስ ቅላችን ላይ ማሸት። ለ20 ደቂቃ ጭንቅላታችን ላይ ከተውነው በኋላ ማጠብ በሳምንት ለተወስነ ግዜ ማድረግ ያስፈልጋል። 6) አስፕሪን አስፕሪን በውስጡ ሳሊሳይክሊክ አሲድ የሚባል ፎረፎርን መቆጣጠር የሚችል ንጥረ ነገር ይዟል። ሁለት የአስፕሪን ክኒኖችን ማድቀቅ ከትንሽ ሻምፑ ቅባት ጋር ማቀላቀል። ጸጉራችንን በውህዱ ካሸን ብኋላ ለተወሰኑ ደቂቃዎች መተው። 7) እሬት (ኦሊ ቬራ) በፎረፎር የተገጎዳ ቆዳን እሬት መቀባት የሞቱ ህዋሳቶችን ከማስወገዱም ባሻገር ለፀጉር እድገት አይነተኛ ሚና እንዳለውም ይታመናል። መልካም የጤንነት ጊዜ ተመኘን !
May 14, 2021tnx
May 15, 2021Metateb😊
May 13, 2021Avocado is best bro or red onion chemqek besu taxeb👍
May 14, 2021Dnt give it time tryn home remedies...jus c a good doctor permanent solution ketefelege...ena mitazezewn qex blo meteqem nw I hv been through it leza nw endi mlew😊
May 13, 2021