#religion
Whats z difference between መንዙማ n ነሺዳ....wys are they z same?
May 13, 20213 engagements
Whats z difference between መንዙማ n ነሺዳ....wys are they z same?
May 13, 2021Kidase/wereb vs mezmur...✌️
May 13, 2021በቅርፅ አንድ ናቸው ሚለያዪት መንዙማ ማለት ከስሙ ሲጀመር ነዞመ ሚል አረበኛ ቃም ነው ገጥመ እንደማለት ነው ስለ አንድ ነገር ወይም ታሪክ አንስቶ እስከመጨረሻው ሚጨርስ ከ30 ደቂቃ በላይ ሚረዝም ነው፣ በድሮ ጊዜ መጽሐፍ ምናምን ስለለ ስለ ሀይማኖት፣ ታሪክ የተለያዩ ነገሮችን ለህብረተሰቡ ለማስተማር ነው በሚዲያ ሚወጡ መንዙማ ከልሆን በስተቀር፣መንዙማን ሚለው ሰው እውቀት ደረጃው የበለጠ አሊም ናቸው ሚሉት ብዙ መንዙማ የግጥማቸው ቤት መምቻ በ አንድ ፊደል ከጀመረ በዛው ነው ሚጨርሰው (ወይም ግማሹ) ነሽዳ ደግሞ 6 ደቄቃ አካቢ ሲሆን አጭር እና ውዳሴ ነው አብዘሀኛው፣ በወጣቶች የሚባልና ከሁሉም ኢልም ያለው ተምብሎ አይመረጥም፣ ማንኛውም ሰው ሚለው ነው ከሰማሁት ነው ይበልጥ ኢቲቪ ያዘጋጀውን ብታየው ያብራራልሃል
May 13, 2021Menzuma is with the "dibe" or keberow...but neshida with no instrument vocals only
May 13, 2021