የቡናሽን ጥፍጡን ማታ እቀምሰዋለሁ እንዴት እንደቆላሽ ቀን አይቼዋለሁ፡፡ ሰምና ወርቁን ለዩልኝ ሰዎች?
May 13, 2021ህብረ ቃል --እንደቆላሽ ሰም-- ቡናውን እንዴት እንደቆላሺው ማለት ነው ወርቁ ደግሞ ቆልቶሻል ወይም አቅለብልቦሻል ymeslegnal
May 13, 2021የቡናሽን ጥፍጡን ማታ እቀምሰዋለሁ እንዴት እንደቆላሽ ቀን አይቼዋለሁ፡፡ ሰምና ወርቁን ለዩልኝ ሰዎች?
May 13, 2021ህብረ ቃል --እንደቆላሽ ሰም-- ቡናውን እንዴት እንደቆላሺው ማለት ነው ወርቁ ደግሞ ቆልቶሻል ወይም አቅለብልቦሻል ymeslegnal
May 13, 2021አሁን ማን ይሙት ይሄ ጠፍቶህ ነው 😂😂
May 13, 2021Thank you
May 13, 2021😂
May 13, 2021ሚስቴ ሱሰኛ ናት ቡና ትወዳለች በሌሊት ተነስታ ቁላ ትለኛለች Shit😭 lela neger atasbu 😂😭😭😭😭
May 13, 2021Hebre kal endekolash Sem yebuna akolaleshn Werk koltoshal
May 13, 2021እንደቆላሽ ሰም ወርቅ እንዴት እንዳደረገሽ አይቻለሁ😂😂betam yasekal gn
May 13, 2021ሰም እንዴት እንደቆላሽ orአቆላሊሽአሪፍ ነው ወርቁቅ በመንገድላይ ስቴድ እየቆለት or መቀመጫዋን ያነቀነቀች ነበር
May 13, 2021ሕብረ ቃል-እንዴት እንደቆላሽ ሰም-ቡናውን እንዴት እንደቆላሺው ወርቅ-ቆላሽ,ፈላብሽ,አማረብሽ😊
May 13, 2021ያው ሰሙ ቡናውን እንዴት እንደቆላሽው አይቻለሁ ነው ወርቁ ደሞ እንደባንዲራ እንዴት አርጎ ሲያርገበግብሽ እንደነበር ሚሰራሽን እንዴት እንዳሳጣሽ አይቻለሁ ነው
May 13, 2021Hibre kal - endekolash Sem - bunawn endet endekolashw Werk- endet sikolash endeneber/ endet stogni endeneber 🤓
May 13, 2021Best homework ever😂
May 13, 2021Endet endekolash Bunawn endet endekolashiw Endet eyaregesh endeneber or endet eyekebetsh endeneber
May 13, 2021