የሆነ የተቀደደ ልቦለድ መጽሐፍ አግኝቼ ነበርና መጽሐፉ ሙሉ አይደለም ርዕሱም የለም። ዝም ብየ ማንበብ ጀምሬ ሳልጨርሰው መጽሀፉ የተቀደደበት ላይ ደረስኩ #ልቦለዱ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ሲሆን ታሪኩ ላይ ፋቢዮ ሮማኒ የሚባል ዋናገፀ ባህሪ ያለው ሲሆን በጣሊያን በተከሰተ ኮሌራ ወረርሽኝ ሞተ ተብሎ ከገባበት አስከሬን ሳጥን ወጥቶ ሲመለስ ሚስቱ ከጓደኛው ጋር ግንኙነት ጀምራ ሲያያት እሷን ለመበቀል የሚያደርገውን ጥረት የሚተርክ ልቦለድ ነው። እና የዚህን መጽሀፍ ስም የሚያቅ ወይም በ pdf ያላችሁ እርዱኝ አመሰግናለሁ
May 12, 2021ደራሲ - Marry Korily ተርጓሚ - ጋሽ ታደለ ገብረህይወት እጅግ ልብ አንጠልጣይ ከሆኑ የበቀል ልብ ወለዶች መካከል የሆነውን ይህን መፅሀፍ ተጋበዙልን። ይህ መፅሀፍ በሀገራችንም በፊልም መልክ ተሰርቷል። 📚 #pdf: #amharic 📖 Join us... ✦✺ @Minteno ✺✦ ✦✺ @Minteno ✺✦
May 12, 2021